81
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
የምግብ አሰራር " How to Make Misir Kik Key Wet" የምስር ክክ ቀይ ወጥ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
39 comments
እጅሽ ይባረክ ማማዬ ??????እናመሰግናለን ?
??
የኔ እናት እድሜ ይስጥሁ
እናት እድሜ ይስጥሽ
Mamiyyyy my love sweet mame thankse so muche emuwaaaaa byshalwe lke endnaty balmuya nshi tbarkiiiiiiii
Inameseginalen mamaye
ማሚ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እድሜና የጤና ይሰጥሽ እናቴን ትመስይኝ አለሽ
Timatimun senilet new
ጡሩ እነት ጡሩ አስተማሪ ምን ልበልሽ አሏህ እድሜና ጤነ ይስጥሽ:: ቀጥታኘዉንም መንገድ ይምረሽ::
ማሜ እበክሽን የሙቅ አሰራር አሰይን
የበርበሬ ቅመም ንገሩን
Mamaye, do not understand a word you are saying BUT I get that you are passing along cooking wisdom to those who do!
Inatiye, Igziabher yibarkiligñ Betam tiru ina asfelagi yehone ye Bahil timhirt leña asibew silemyastemirun. Wiletawon talaqu Igziabher yikfelilin
Shoutout to yetebareke yager lij, qum negereña sew Adane. Igziabher yistiligñ
ጥቁር ቅመሙ ምን ድነው በ እንግሊዘኛ ስሙን እባክዎ አሳውቁኝ ልዩ ነው ይመስገኑ።
Waw mamaya bizu temarku kanchi tebareki
ከርሶዎ ብዙተምሬለሁ በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ዋው ናፈቀኝ
Mamaye fkr adebetsh des sil
Yene enate rajem endeme lanche
ያምራል ማሚ
አመሰግናለሁ። እማማ ተባረክ
Ere asatriw mamaye
Nebseeeeeeeeeeee
شخران
ማማ እድሜና ጤና ይስጦት ከርሶ ስንት ነገር ተማርኩ እኛ የምናቀው የመዳምን እሩዝ ማደባለቅ እንጂ ሙያ ዜሮ
አይ ሙያ
Thanks so much
ስወድሽ የኔ ባለ ሙያ አመሰግናለሁ
ማማየ ካንች ተምሬ ምርጥ ወጥ ምርጥ ጥብሥ እየሠራሁ ነበር ግን ባሌ እሉንታ የለውም ሆዱእሥከሚዘነጠል በልቶ ሢያበቃ አይጥምም ይላል አሁን ግን አልፈልገውም ፍች ጠይቄዋለሁ ግን በሠላም እንድገላገለሁ ዱአ አድርጉልኝ የሀገሬ ልጆች
ማሚ ምስረ በስጋ አሳይውን
Taberake mamayee buzu negaroche kerso iye tamarni new
ማማዬ እድሜ ለናንተ ባለሙያ ሁኛለሁ አሁን ባል ፈልጉልኝ በሙያየ አላፋርም
mamaye enewodesale yekeye wotena ye alecha mekelesha leyebecawe betasayen
እናመሠግናለን ግን ነጭ ሽንኩርት አይደረግምእንደ??
አሏህ እድሜ ጤና ይጠሸ
ወግ ገግን ታበዣለሽ
ጠናስይጥልን አማማ ፤ አባኮ ጤፍ በሃገራችን ለማናገኝ በገብስና በሩዝ ፉርኖ ዱቄት ተቀላቅሎ የሚሰራ አንጀራ አለ ስላሉ ፤ አኔ የአርሶ አሰራር አና ምክር ስለሚመቸኝ፤ አንዲህ ዓይነት አንጀራ ካለጤፍ አንዴት መጋገር አንዳለብን ቢነግሩን፡፡ አኔ 2 ሥራ ስለምሰራ አርሾ ለ3 ቀን መጣል ብዙም አይመቸኝም አና ፈጣን አሰራር ካለ አባክዋት ቢረዱን፡፡ ልጆች ስላሉ ቶሎ ጋግሮ የሚደርስ ሬሲፒ ካሎት አንደው ብዙዋቻችንን ይረዱን ነበር፡፡ ከምስጋና ጋር፡፡
እማማየ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
ማማየየእኔማርአመሠግናለሁ
Comments are closed.