79
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
የምግብ አሰራር "How to Make Nug be Kita " የኑግ በቂጣ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
24 comments
thanks.
በጣም ነው የምወዶት ማሚ
wdd eko new yemaregewt weyne gude
ወይ እማየ በጣም እናመሰግናለን
ደስ ስትሉ እናትና ልጅ ውድድ እናመሰግናለን ማማዬ&አዳነ ኑሩልን ረጅም እድሜ!
ማሚ እናመሠግናለን ??
what is nug in eglish? can we get it form whole food?
thanks so much
ምራቄሞላ እኔማቀዉ ኑጉናቂጣዉአብሮተወቅጣ ሲበላአቃለሁ በጣምእናመሰግናለን።
እጅሽ ይባረክ
እድሜና ከነቤተሰቦችሽ እ/ር ይስጥሽ
ወይኔ እናቴ ትዚ አለች
እናቴ፡ውድድድ
GBU mam???
Mameya nugi ba America endat lagigne
በጣም፡እናመስግናኅለን፡እናቴ
ማዘርየ እስከ ልጀወት እረጂም እድሜ
ኑግ እምወደው ምግብ ነው ባህላችንንም። አስታወስን
Mami tabarkiling
እንዴት ለትውልዱ እንደምታጊዤ እማምየ ተባረኪ ጤና ይስጥሽ እኔ በተለይ ጽዳትሽን በጣም ነው ወድልሽ
ንጉና ቂጣውን ግን ባንድላይ በሙቀ ጫ ጨፍለች ጨፍለቅ በእጅ እንደማሸት ማለት ነው ያን ነው እኔ ማውቀው ለመብሉም ቀለል ይላል ብየ አምናለው ።
Mama I like nug so mach how I can get it
mather ymitseriw des ylal ena yeseferu yemashgya lnayow ebakwo kene sefru maletey duqet bcha slehone sumna seferu ymashegyaw btasayun teru neber amesgnalhun? ???
በጣም የምወደው ነገር የት ይገኝ ዛሬ። እናመሰግናለን
ለኑግ መለጥለጥ ነው ሚባል ማሽን አይለጠልጠውም ማለት ነው እሱን መውቀጥማ አይድረስ ድካሙ ሌላ አሰራርም አለው ተበልቶ ጭራሽ አይሰለችም
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ
Comments are closed.