120
የስልጆ አሰራር How to make Siljo | Ethiopian Food
የስልጆ አሰራር How to make Siljo
Ethiopian food recipe
#ethiopianfood
#Siljoስልጆ
#foodiedelicious
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
31 comments
Temelkachoche addis video ezi temelketu: https://youtu.be/k6ORMQ9XArg
Wow sitafet?
betam des yelale
teteklegna asrare nw eheta
አሪፍ ነው: ጎበዝ
Gobez Nesh berche. Addis neger temarku. ❤
Enameseginalen. Etiye edme'na tena yistilign. Keseran behuala fridge wust new yeminadergew? Ameseginalehu
እናመሰግናለን
እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ sebaceous & like ?? አረኩሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው::??????✊?
Baqelawu yaal besele newu?
Betam harif alemuya
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ከመስሪያው ብረት ድሰት ይልቅ ክዳን ያለው ጠርሙስ ቢሆን ይመረ ጣል።
.mefecha kalote betefechutese?
ወይኔ እናቴ እንዴት እንደምትሰራው ትዝዝዝዝ አለኝ እሞክረዋለሁ።
?????????
?? ? ሰላም ? ??
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምን እግዚአብሔር ይባርክሽ እጂሽ ይባረክ የምወደው የእናቴ የፆም ምግብንው ??ከምር እደት እደናፈቀኝ አጠይቂኝ
በርችልን እእታችን ዋው ሞክረዋለው እስቲ
በጣም ጎበዝ በርቺ የባህል ምግቦች እንዳይረሱ ያደርጋል ለጤንነትም ስልክ ምርጥ ነው
S
Fridge wust new yemikemetew?
እልበት ነው ወይስ ስልጆ
ለምን ጠቆረ ደሞ ወፍሮዋል እናቴ
Thank you!?
ጎበዝ ነሽ በርቺ❤
እናመሰግናለን
እኔ ግን አያቲ ጋር ስሂድእበላነብር የክርስቲን ፆምጊዜ አሰራሩንአላውቅም በጣም ይጣፍጣል አያቲባለሞያነት አላህ ፈቅዶ በሃያትባገኛት ብዙከሷ የምማርውነብርኝ
አላህይርዳኝ አንድ እሷናትየቀርቺኝ
የአባቲሞተዋል በጣምነብርየምወዳቸው አላህ በጀነትያገናኝንያርብ
በጣምአመሰግናለው ጨውእናዝንጅብል እንደሚገባ አላውቅምነበር ተባረኪ
እግዚአብሔር ይስጥልኘ
እናመስፕግናለን እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው ።
ባቄላው የተቆላ ነው
አሪፍ ነው ተባረኪ ግማሽ የባቄላ ዱቄት ከሆነ ምናክል ሱፍ ያፈልገዋል ግባአቶቹን እዳለ ፃፋቼው
ባቄላ ጠራ ነወይ
Comments are closed.