Home Food የሽንብራ ዓሣ ወጥ/ Yeshimbra Asa/ Ethiopian Food

የሽንብራ ዓሣ ወጥ/ Yeshimbra Asa/ Ethiopian Food

by Abi አቢ Tube
36 comments

የሽንብራ ዓሣ ወጥ/ Yeshimbra Asa/ Ethiopian Food

የሽንብራ ዓሣ ወጥ/ Yeshimbra Asa/ Ethiopian Food

Let’s keep in touch on instagram : @ abiitube
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

36 comments

ስለሁሉም ነገር አልምዱሊላህ March 12, 2020 - 5:37 pm

ምራቄን አስዋጥሽኝ ስያምር ማሻ አላህ

Adiam Lebassi March 13, 2020 - 1:14 am

Wow You did good job make me hungry

Avkavbsbj Hhkcvkba March 13, 2020 - 1:49 pm

እጅሽ ይባ ክ

Aseya tube አሲያ March 13, 2020 - 2:25 pm

በጠም ደስእለል በለሞየነሽ

Selam Mamo Busha March 13, 2020 - 3:35 pm

Yene belemoiye

Com Ceil March 14, 2020 - 8:33 am

በርች ኢትዮጲያዊት ባለሙያ

kidist yemariyam March 14, 2020 - 11:18 am

ዋዉ ሢያምር እጅሽ ይባረክ

Hagary Hagry March 14, 2020 - 12:54 pm

ያምራል በእውነት በርቺልን

ጌታ ሆይ እደ ፈቃድህ አዉለን። March 14, 2020 - 3:40 pm

ዋዉ ባለ ሙያ ዛሬ ነዉ ያየሁሽ አዲስ ነን

ጌታ ሆይ እደ ፈቃድህ አዉለን። March 14, 2020 - 3:45 pm

አቤት ሽታዉ ታየን

titi tube March 15, 2020 - 8:39 am
Bezi Vlogs March 15, 2020 - 1:34 pm

ሰላም ወንድምና እህቶቼ በጌታ ቤት ገና አዲስ ነኝ ግን የገባኝንና እዉነተኛ አምላክ እየሱስ መሆኑን ለመስበክ የዩቱብ ቻናል ከፍቻለሁ ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሌ ይግቡ እና ሰብስክራይብ አርጉኝ ቅዱሳን  እየሱስ ያድናል

Advertise Play March 16, 2020 - 8:19 am

Do you also have Einimbra?

ጥሩነሽ ወለተ ኪዳን A10 March 16, 2020 - 12:26 pm

ዋዉ እኔ ዛሬ ነው ያየሁት አላውቀውም ነበር

Chuchu Chemero March 17, 2020 - 4:35 am

ጎበዚ ነሽ በረች

Jery tube - Ethiopian food March 17, 2020 - 7:29 am

Good job

Hs Tabez B .t March 17, 2020 - 9:27 am

ይመችሽ አቦ ተመችቶኛል አሰራርሽ እናመሠግናለን????

Tiruwork Galaxy March 17, 2020 - 3:49 pm

ሽብራው የተቆላ ነው የተፈጨው ወይስ ጥሬው ነው የተፈጨ

Tigest Tina March 18, 2020 - 2:04 pm

ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን

Mulugeta Abrarie March 19, 2020 - 2:06 am

በዘይት መጥበስ አይቻልም ወይንም መጥበሻ ላይ መጥበስ ይቻላል ምጥድ ለማናገኝ

konjo konjo March 19, 2020 - 6:45 am

ተማቲም አደረግም እንዴ ሽንብራው ስበላ ደረቅ ነው ማለት ነው ለስላሳ ነው የምሆኖው በልቸም አይቸም አላቅም ነበር ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁት ግን ስታይ በጣም ያምራል

ወሎ ይቱብ March 19, 2020 - 3:10 pm

ማሻላህ ያምራን

ወሎ ይቱብ March 19, 2020 - 3:10 pm

እሲኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

hayat tube March 20, 2020 - 9:15 am

እንኳን ስላም መጣች ላይክ ስብስክራይብ አድርጉኝ አድስ ነኝ በርች ውዱ

bork boi ;3 March 20, 2020 - 4:39 pm

Gobez!!!!

almina kebede March 21, 2020 - 2:17 pm

በጣም ያስጎመጃል እናመሰግናለን

Abi አቢ Tube June 16, 2020 - 3:52 pm

??https://www.amazon.com/shop/abitube ይህንንየአማዞን ሊንክ በመጫን የተለያዩ የሸክላ ድስቶች: የቤት እቃዎች እና የውበት በጠበቂያዎችን ማግኘት ይችላሉ

Becca Kukh June 24, 2020 - 6:14 pm

That make me hungry yummm

Saad Ahmed August 29, 2020 - 3:37 am

የሽንብራ አሳ ለምን ተባለ

ED Sol September 18, 2020 - 10:00 pm

Thank you so much I did cook the first time very ? thank you ? god bless you

Samri Samri November 8, 2020 - 9:28 pm

Kememochu sem yelachwem

Sunny Hart April 2, 2021 - 11:36 am

That is very helpful, Thank you for detailed explanation on this as I was just wondering how am I going to prepare this. I know Shiro is the result of Chickpeas, the flour you have used is a chickpeas flour. It looks very yummy. Thanks again

Trhas Mehari Hagos April 21, 2021 - 7:03 am

???

Ruth Habtemichael July 9, 2021 - 9:41 pm

How long do you have to cook after you add the Shinbra?

Saba Mekuria March 11, 2022 - 8:08 pm

Yasigomegial teru new berchi

ramraam March 17, 2022 - 9:51 am

ሽንብራ የትኛው ነው? Dubew new weys yaghaw???

Comments are closed.