0
የቃል ትምህርት ይጀመር? አስተያየት ስጡ
Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join
ሱቅ ? https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
27 comments
ማማዬ እንኳን ደህና መጡልን
ሰላም ሰላም ማሚ
I hope you doing okay
ጠፍተውብናል እናታችን በእርስዎ አሪፍ ሙያ ተምሬያለሁ??? እሺ ደስ ይለናል
ጥሩ ሀሳብ ነው እናትዬ??? ???
እናቴን ስልምትምስሉኝ ምነው እማማ ጠፉ እያልኩ ነበር ኑልን በምንም እኔ ግን ሳዮት ነው ደስ የሚልኝ ምን የምልኮርጀው ሙያ አለ ከርሶ ምንም ስፈልግ ገብቼ ነው የማየው ሰውም ሲጠይቀኝ ከማማ እዩ ብዬ ጠቆም አደርጋልሁ ????
Enatiye ke Erso bezu neger temriyalew betam ameseginalew,Ebakotin ayitfubin hulem nuuu
የኔ እናት እናቴን መሳይ የጠፋሽው በሰላምሽ ከሆነ ችግር የለውም አልሀምዱሊላሂ በአለም ላይ የሚገኙ እናቶች ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው
?????እማ ለምን ጠፋሽ?♂️?
Mam ye mnewu denashe gn tfashe
mamya yene wed emat bamtftot betam aseb nbar metyak saw bat bkya vedeo wachu mamy men honsebn eylek etef nbar Allahmdulillah slmtlhen betam das blgal Allah rjrm edman tana abzeto yestchu kmola btsbot ysdata astmrya enat wltsen bmen enkflaw mamya wdddnaw mdrgot
erso bcha aytfubenj lag mlkam slmsbhuln tarhu asab endmamthuln ergtag nag bcha aytfben mamya erso ymdrghut hulam ymchnal
እማዬ የኔ ውድ እናት ❤?????
እውይይይይይይ ጥፍት አልሽብን ምን ሁና ይሆን እያልሁ ነበር ።ድምፅሽን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ?? እግዚአብሔር ይመስገን
በተመቸሽ ነይልን ዋናው ድምፅሽ አይራቀን ደስ ይለኛል እኔ ?? ጥሩ ሀሳብ
እናመሰግናለን እወድሻለሁ?????
ማሚ አንኳን ደህና መጡልን በርቱ
ናፍቀሁን ነበር
ማማዬ እንኳን ደና መጡ
Glad to see you back Mama! Do you by chance do personal orders to pick up?
Great idea
እኳን በሰላም መጡልን በጣም ደሰ ይለናል ይጀምሩ። ✅
ማሚ እረ አይጥፉ በጉጉት እንጠብቃለን
ይጀመር ማሚዬ ግን በሰላም ነውየጠፋሽሁ
I’m so happy to see you back thank you ??miss you!
Awo Mamaye enkuwan dehna metashelen
የኔ እናት አዎ ይጀምሩ
♥♥♥♥♥
mamaye I missed your show, I am seeing it every weekend ! this is very nice idea can't wait
❤❤❤