317
የገንፎ ዱቄት አዘገጃጀት እንዴት ነው ?
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
25 comments
ሰላም ነው እምዬ
We'll mame
እናታችን በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገው ነበር ልወልድ 3 ሳምንት ነው የቀረኝ.
እማምዬ እማምላክ ረጅም እድሜ እና ጤናን ትስጦት
ውዷ እናታችን 10000 ኣመት ኑሪልን
Mather edmena tena ysteshi
ከልብ እናመሰግናለን እናታችን እግዚአብሔር በጸጋ በእድሜ ይጠብቅልን
እናመሠግናለን
አኔም ጠይቄዎት ነበር ማማየ ኣመሰግናለው
አኛ ለጥህሎ በሶ ድቄት ስናዘጋጅ በኣሸዋ ነው ሚቆሉት ልክ ብጫ ሲሆን ያወጡታል ለጎንፎም ይሆናል ግን ኣማራ ክልል ሚጠቀሙት የጎንፎ ዱቈት ኣዘገጃጀት ለማወቅ አፈልግ ነበር ያው ይመዛሰላል መፈትጉ ላይ አና ቆላሉ ነው ሚለየው
እሸ ማዞሪያ
እናመሰግናለን ማማየ
እነምሰግነለን ማማዬ
እዚህ አገር እያላችሁ
ገንፎ ስትፈልጉ ዘዴው፡
Barley flour and oat flour
Or one of them specially barley flour,
ዱቄቱን በምጣድ ዝግ ባለ እሳት ማመስ ና ማገንፋት /ልክ እንደ ኢትዮጽያ አሰራር / በጣም ጥሩ ነው።
grazie mama
ውጪ ያለንስ እማምዬ የገብስ ዱቄት ለእንጀራ ከጤፍ ጋር ደባልቄ እጠቀማለሁ ለገንፎ እንዴት ነው የሚጠቀሙት?
እኔ ከ Honeyville.com ነው order ያደረኩት
Endet endemwedot mazerya fetary rejem edmena tena yestot
በጣም እና መሰግናለን
Gene enst yet agniche enik large lsamwot nuruln
እማሞዬ እዚህ አገር ሲያደርጉ ያየሁት የገብስ ዱቄት በኦቭን ያምሱና ነው። እርሶ እንዳሉት ማድረግ እንዴት ይቻለል
ውዶቼ ቻናሌን ጎበኙት
እማየ ሰላም ላንች ይሁን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ
እናመሥግናለ እናት ጥይቅ ለሁላችሁም የሺንኩር አይን መቆጥቆጥ ሥመለጥ ወይም ሥከትፊ እንዳይቆጥቁም ምን አድረግ ይቻላል?
አመሰግናለሁ ማማዬ እዚህ አገር እንዴት ነው በሶ ማዘጋጀት የምችለው ? ግዜ ካሉት ቢያስተምሩን
Comments are closed.