0
የጭኮ አሰራር//Ethiopian Dish “How To Make Chico”Ethiopian Barley Flour Chiko #ethiopian #gurage
#howtocook #ethiopianfood #ethiopianrecipes
Stay Connected
Facebook – Merkamo Ethiopian Food
Instagram – Merkamoethiopianfood
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
45 comments
ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና ? የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክብርልኝ??
በጣም ቆንጆ ነው ሂዊዬ ? ጭኮ በጣም ነው የምወደው፡ እንዳትጨርሽው ?♥️
Thank you for sharing bless you??????
I enjoy watching your videos, I love chiko. Thanks for sharing
Thank you.remind me old days.
ትዝ አለኝ ብዙ ነገር አመስግናለሁ
I love chiko,u remind me my grandmother she use to make us chiko all the time. Thank u so much for sharing.
Hiwiye welcome back konjo?
Hiwiye very beautiful ceremony?❤️ I love Chiko?tebarekiligne ??❤️
Selam lazih bet
በጣም ቆንጆ ጭኮ ????እነመሰግነለን
ውይይ ሂውዬ ዛሬስ ቤትሽ በመጣው አሰኘሽኝ በጣም የምወደው ምግብ ነው ይሄንን በስጦታ መልክ ለማግንኘት የግድ ሙሽራ መሆን ይጠበቅብኛል እንዴ???
This is the best i seen so far! I have everything but can use blender , food mixer/processer?
????????????
በጣም ቆንጆ ነው
ወይ አንቺን ያገባ ሰው ታድሎ
በጣም ብዙ ሙያ አልሽና
የኔ ውድ እወድሻለሁ ????
ሴት ማለት እንዲህ ነው የኔ ቁምነገረኛ በርቺ ቀጥይበት ??❤️❤️❤️❤️❤️????
Waw! Thank u yene konjo….እኔም ቀላል እና ፈጣን የሆነ የፍሬንች ቶስት አሰራር ይዤላችሁ ቀርቤአለው ሊንኩን በመጫን ይመልከቱልኝ…አመሰግናለሁ https://youtu.be/demcTFScozs
Well done Hiwot
ዋዉ ልዩ ጩኮ በጣም ነዉ ምወደዉ እጂሽ ይባረክ ??
አቀራረብሽ ዋዉ
Wow yummy yummy
ዋዉ በጣም ቆንጆ ጭኮ ነው የስራሽው እጅሽ ይባረክ እኔም ደወሏን ተጭኜ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አመስግናለሁ
ጭኮ ሰለምወድ ገና ሳላይሽ ነው ሰብሰክራይብ ያረኩሽ በርች የኔ ባለሞያ ሰራሽ ፀዳቱ ዋው ነው
Woww Oromiya ande gize sereg bet belche naber omomiya wuset betam yisralu ena sitafet
Chukoo ye
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ምርጥ ኬክን የሚያስንቅ ሲአምር
እኔማ ከዬቱብ አይቼ ሰራሁ አልሁና በማንኪያ አማስዬ ጠፈጠፍኩት ከዛ ላነሳው ስል ፍርክስክስ ክክክክክክ መቼም አረሳው ገብቶኛል እንዴት እንደሚራ??
ልጄ እንዴት ጭኮ እንደሚወድ አልነግርሽም። በጣም በጣም እናመሰግናለን። ኮረሪማ ተጠቅሜ አላዉቅም። እስቲ እሞክረዋለሁ።
Thank you for sharing well done. Thank you again!
Omg this is beautiful
ድምፅሽ ቢሰማ ጥሩ ነበር ግን በጣም ዝቅ አርገሽ ነው የምታወሪው
ድምፅሽን ከፍ አርገሽ ብታወሪ ምናለበት
ውድ የሃበሻ ምግብ ስራ አስተማሪዎች። በጣም አመሰግናለሁ ሞያ ስለምታሳዩን። እባካችሁ ልኩን ንገሩን። አንዳንዶቻችሁ አንድ ሳህን፣ አንድ ብርጭቆ፣ አንድ ማንኪይ ትላላችሁ፤ የተለያየ ሳህን፣ ብርጭቆና ማንኪያ አለ በየበቱ። እባካችሁ ሁሉም ሊያውቀው የሚችለውን የመለኪያ እቃዎች ተጠቀሙ። ለምሳሌ አንድ ካፕ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ እያላችሁ አስተምሩን።
እናመሰግናለን
በዘይት አይሆንም እኔ ቂቤ አልወድም
ዱቄቱን አንዴት ይሰሰራል
ከልብ ባለሙያነሽ
የምግብ ማደባለቂያ ጓንት አለ በሱ ብትጠቀሙ እኔ የሰው እጅ ቋቅ ነው ሚለኝ ጉርሻም አልወድም እንኳንስ እደዚህ ማብኳዋት ኸረ ተጠቀሙ ጓንት ከምር?
Chiko betam new yemiwedew thank you yene konjo
ሚጥሚጣ ብትጨምሪበት ደግሞ እጅ ያስቆረጥማል
?5 WOW NICE
Enat mukerash aykefam gn bedenb endalatashe yastawkal, kememochu demo yekerushal beterefe tekekelegna aserar kefelegsh gurage teyeke enem gurage negn teyekign
Speak up
በርቺ የኔ ሐብብ reply me
በጣም ባለሙያ እጅሸ ይባረክ እናመሠግናለን ቆንጆ አቀራረብ ነዉ
ባለሙያ
I like very much❤
Comments are closed.