ድሮ ድሮ የዝግን ወጥ ሲሰራ....የእማዬ ትዝታ

ድሮ ድሮ የዝግን ወጥ ሲሰራ….የእማዬ ትዝታ

by

in

ድሮ ድሮ የዝግን ወጥ ሲሰራ….የእማዬ ትዝታ



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

27 responses to “ድሮ ድሮ የዝግን ወጥ ሲሰራ….የእማዬ ትዝታ”

  1. ሰላሞት ይብዛልኝ ማማዬ.እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ እድሜ ይስጥልን.

    የሀገራችን ባህል ደስ ይላል ፍቅር አንድነት የሰፈነበት።እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ሰላም ጤና ይስጠን.

  2. እድሜና ከሙሉ ጤና ይሥጦት ማም

  3. ሰላምሽ ይባዛ ማሚ ግን የታለ ስራው ሰፕራይዝ እንድይሆን ብቻ

  4. ብዙ ጊዜ የፍቢ አድሬስ ጠይቄ አትናገሩም በሱ መከታተል ፈልጌ ነው ንገሩኝ

  5. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤??????????????????????????????????????

  6. እኔ በተወለድኩበት ሀገር ሰርግ ካለ ጎረቤት ሆነ ያካባቢ ሰው ተሰባስቦ ነው የሚሰራው እኛ ሀገር አልቀረም አሁንም እንደዛው ነው

  7. ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው የማክብርሽ

  8. subscrube adrigenal Mamiye asayen

  9. mamiyeeee big respect ❤

  10. mami asererun alitelkm eko. ….?

  11. Mathereyea Yeaderow Zemen Teamealeso Bemeata Teru Nuber Des Yeamel Tezeta New

  12. እናመሠግናለን
    ግን አላየንም እኮ ለምን ተቋረጠ

  13. እማዬ አላህ ልፋትሽን ልብሽን በ መምራት ይክፈልሽ sorry የ ዲን ጉዳይም ስለ ምያሳስበን ነው እሺ ኡሚ

  14. አመሰግናለሁ ምነው አሁን እዳዛ ዘመን በሆነ ደስ ይልነበር ፍቅሩ ብቻ ይበቃል

  15. ማሚ ዱሮ አልሽጂ አሁንምኮ ገጠር እንደዚሁ ነው ደስ ይላል

  16. አዎ እናቴ እናቴ ሲስሩ አያለሁ

  17. ዝግን እንዴት እንደናፈቀኝ እናመሰግናለን ማሚ
    እኛ ሀገር ሁሉ ነገር የጋራ ነው ደስ ይላል

  18. ይአዳነ እናት ብዙ ትውዝታዎች ነው ያነሱብኝ በጣ የተባረኩ እናት ናቸው በነገራችን ላይ በልጅነቴ ያየሁት ትውዝታ ሲሉ የተሰማኝ ስሜት ልነግረዎት አልችልም እኔም ትዝ አስባሉኝ ያኔ ደጉ ግዜ ዘመነዎት ይባረክ አምላኬ ከጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጦት♥

  19. ወይኔ የኔ እናት ሀገሬን ሁሉም ነገር አስታወሽኝ ትዝ ይለኛል ሰርግ ወይም ሌላ ድግስ ሲኖር ዘመድ ከጎረቤት ተሰብስቦ በጨዋታ አድምቀው የሚሰሩት

  20. እማየ እንደምን አለሽ እናታችን
    አንደበትሽ ይባረክ የኔ ልዩ ንግግርሽ ጣፍጭ እና ማራኪ ነው እናታችን .የሀገራችን ባህል እንዴት ልዩ እንደሆነ አሁንም ድረስ ክፍለሀገር ይህ መተባበር አለ።
    አሰራሩን በጉጉት እንጠብቃለን አመሰግናለሁ

  21. ማማየ አሁንአኛጋአለ የዱሮውአልተረሣም ባህላችን????

  22. ትክክል ነው ። ሁሉንም በጋራ ነው ያሳላፍነው !
    አሰራሩንም ብታሳዩን ደስ ይለኝ ነበር ።

  23. mamye buzu negar asetawshegn nurelegn wededede enate?

  24. ማሚ ስላምሽ ብዝት ይበልልን የመከለሻ አዘገጃጀት እንዴት ነው ከምንስ እናዘጋጀው