15
3 አይነት ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ ምሣ እራት ትወዱታላችሁ //Ethiopian food vegetable//key wet //Instant pot//
#Ethiopian#vegetables#Instant_pot#ፋሶሊያ_በካሮት#ቀይስር_በድንች#ቀይ_ወጥ#
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
42 comments
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ
Air fryer Instant Pot Air Fryer Lid 6 in 1,… https://www.amazon.com/dp/B07VF7J5VQ?ref=ppx_pop_mob_ap_share
የእስቲም ባስኬቷ Komfyko Steamer Basket 6 Quart… https://www.amazon.com/dp/B07C51JWFF?ref=ppx_pop_mob_ap_share
እንዴት እኮ ጎበዝ እንደሆንሽ በጣም ነዉ እማመሰግነዉ ብዙ ተማርኩ
Ihe konjo yimeslal barbarem albezam
Keysirina dinichim wuste new
Masha,allah Allah yibariksh
Yeneley
እቃው ምን ይባላል
ጹቡቅ ስራሕ
እናት ኢትዮጵያ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ ቪዲዮሽንም ወድጄልሻለሁ ላይክ አድርጌዋለሁ ብቅ በይ አንቺም Thank you ?
እባክሽን Air Fryer እንዴት እንደሆነ ተጨማሪ ብታስረጅኝ። ኢስታንት ፖት አለኝ በክዳኑ ብቻ ምን ምን ይሰራል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ
Dstu mebrat yeflgal? Ways ayflgim?
If you have no Ethiopian spiced pepper, you can use MITMITA in a small amount. MITMITA is what I have been using for a while, and works fine.
ውድ የሃበሻ ምግብ ስራ አስተማሪዎች። በጣም አመሰግናለሁ ሞያ ስለምታሳዩን። እባካችሁ ልኩን ንገሩን። አንዳንዶቻችሁ አንድ ሳህን፣ አንድ ብርጭቆ፣ አንድ ማንኪይ ትላላችሁ፤ የተለያየ ሳህን፣ ብርጭቆና ማንኪያ አለ በየበቱ። እባካችሁ ሁሉም ሊያውቀው የሚችለውን የመለኪያ እቃዎች ተጠቀሙ። ለምሳሌ አንድ ካፕ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ እያላችሁ አስተምሩን።
ኣንችን ነበር ማግባት እናቴ ። የኔዋ ጉድማ የመንግስቱ ሃይለማርያም ቅልብ ሆናብኛለች ።
Looks yummy ? I got say your voice is very Soothing?
Yet now gazash ite disttun
Wonderful
Are you advertising the cooker ?The red souce with goat meat is like boiling wet . Red souce /key wete / must saute not boiling .
ሠላም እናቱ በርቼ የተባረከ ይሁን
Please let me know where you find goat meat my dear sis, thanks for sharing
Thank U For Sharing dear Brichr Like
??????????
Ethiopia cook
Ethiopia
Amazing, I will buy pressure cooker right now?! Thank you!
Hello, ስለ instant pot አጠቃቀም video ብትሰሪ because my friend & I tried to follow your recipe specially ማቁላላት with rice setting it end up burning but you also mention use sauté button ለማቁላላት so may be if you go over which version instant pot do you have .. how do you avoid burning your onions ?
Thank you my dear ?
Thanks dear every help full…
Thanks ?? for your clear explanation l love the way you cook keep the great job
የሀረር ልጅ ነሽ ልበል በጣም የፍየል ስጋ ትጠቀሚያለሽ got meat is my favorite. Thank you i have learned lots.
Were you buying for butter jok ?? Please can you tell me love thanks
የምግቡ ግባቶች ልካቸዉ ቢጻፍ መልካም ነበር። ኢትዮጵያዉያን መለኪያችን አብዛኛዉ ግዜ በግራም ነዉ ። የሾርባ ማንኪያ ፣ የሻይ ማንኪይ፣ ኩባያ ልኪቶች ያምታታል ። የምንሞክረዉ የምግብ አሰራሮች በግራም ቢተነተንልንስ ። ካላስቸገረን።
Bexami desi yilali yene bale muyaa ijshi yibareki
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ፖቱን ኢትዮጵያ ውስጥ የት ይገኛል ።
Wonderful and Easy !
10 Q
What is the difference between air fryer
and instant pot ?
10 Q you and God
Bless !
Can you explain for me buying instant lid by itself what is the advantage when you buy the whole thing almost the same price?
MashaAllah my friend is very beautiful Amazing sharing you are amazing
ዋው የምሠሪያቸው ምግቦች ያሥጎመጃሉ በዚሁ ቀቀጥይበት እጅሽን ይባርከው
በምን እንደምታበስይው ብትናገሪ ጥሩ ነበር።ሶቴ ነው ፕሬዠር ነው? ዘርዘር እያደርግሽና እያሳየሽን ብትሠሪ ጥሩ ነበር።
24 dekikaw be rice new be high pressure setting??
This is. Brfect
Comments are closed.