85
የማማዬ ትክክለኛ ስም ማነው? መልካም የእናቶች ቀን
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
43 comments
እውነትም ደስታ እግዚአብሔር ለምን እንደአንች አይነት እናት አልስጠኝም???
የኔ ጎዲደ እረጅም እድሜና ጣና ከልጆቸወትጋር ተመኘሁለውት
ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለእናቶች ሁሉ
ማማዬ ደስ ትላላችሁ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
እማዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ
Ewyyy❤️❤️❤️
መልኳም ቀን ማሚ
ለናት ያንስባታል
መልካም የእናቶች ቀን ማሚየ
መልካም የእናቶቺ ቀን ማማየ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ እናቶቻችን የአይናችን ብሌን ናችሁ ክፉ አይንካችሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሺህ አመት ኑሩልን
Happy mothers day God bless you love you
???????
ደስ ስትሉ አስቀናቻሁኝ ለዛሬ አትም ያድርሳቻሁ ሺ አመት ኑሩ እናቶቻ
edmen tenan yhabki mami shkor
ማሚ እረጅም እድሜናጤና ይስጥኦት ማሚየ
???ዉድድድድ ማማዬ እረጅም እዴሜ ይስጦት
ደሥ ይላል እረጅም እድሜ ለናቶች
ግን ማማዬ የልጆዎ አለባበሥ መልካም አደለም እሥከመቼ እራቁት
የታደላችሁ. እናታችሁ አነጋገሯ ይበቃል.
ትክክል
ምናለ እናቴ ኖራ እኔም እንክዋን አደረሰሽ ብላት ።እናት ቃላት የላትም እናታችሁን ተንከባከቡ ።አንዴ ካመለጠች አትገኝም
ማሚየየየየየ
Yana Ehete Yageraa Lige MaMayee Dastayaa Enantane Bewalduwachumee Lagame Yemoyaa Enatachene Nachewee!!! Enqwane Aderaswotee Yana Enate ! Emabataa Edmana Tana Yestwote Mane Endanatee !!!
መልካም የእናቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን እኔም እናት ነኝ
እርጅም እድሜ እማማ
Wowww Mamiya betam new yemnewdeshi ??
????????
Tlk edme Ena tena ystsh yemuya astemarachn enatach. Love you ???
ውነት ሁሌ ዝም ብዬ ቭዲዮ እያየው ነበር ማልፈው ዛሬ ግን ሰብስክራይብ ገጨሁት ማማዬ
Ewunetem Desta. Filikelike note.
Uffe tebarku enatan endi salhonelshe moteshbge???
Emaye snt set late sint wend late sit yewuch zega moya temare
Enkan lenatoch ken aderesey edmena tenawun ystish
Wowowow konjo God bless you
Happy Mother's day mime
Belated happy mother's day mam….you are mother to us too….and Thank you for sharing Ur experience God bless mummy
GOD bless you !! Happy Mother’s to you .you deserve more and more ???❤️ amen ? everything that your mother say it so true much love ??❤️??????
melkam ye enatoch ken byalehu??
መቸ ይሆን ከስደት መልስ እናቴ እማያት እርጅም እድሜ ማሚ
Emaye betam ewedwotalew yene enat motalech yalachhu tedesetu
Tekikile edema yesetelin
እንክዋን አደረስሽ ማማዬ!!
Amen
yenie dbushbewsh enat sewdachewwww????????imssssyuuuuu mimie
እሠይ እንኳን አደሰሣችሁ ማማዬ
ኡኡኡኢ ልጆቼን እኔ ላልክሥላችሁ አሣልፍላችኋለው ብዬ ለተለየዋችሁ በ ሠላም ለአይነሥጋ አብቅቶን ለማክበር ያብቃን
Comments are closed.