138
Ethiopian Food – How to Make Bula Genfo – የቡላ ገንፎ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
17 comments
እማዬ እወድሻለሁ:: ያገሬ ልጆት ሙስሊም ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ። በተረፈ የሰው ስኬት የሚያስደስታችሁ በማርያም ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
Yeeeeeeeeees…….1st like
ለመላው ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጾም ፉልስታ በሰላም አደርሳችሁ የሰላም የበርከት ጾም ይሁንልን አሜን ቻነሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
በጣም እናመሰግናለን
Mamiye yene sikrkr stamr eregm edme lenatoc
እፍፍፍ ቡላ ሰውድ ድቄትም አለው ማለት ነው ወይ እኔሰ ከእናቴ ጎሮ እርጥቡን ነው የማቀው ማምዬ ሰላምሽ ይብዛል
ማዘር … የፈጢራ አሰራር በእንቁላልና ያለ እንቁላል:: እናመሰግናለን
ቡላ ከ እንሰት ይገኛል ለ ሰዉነት በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ደቡብ ክልል በተለያየ አሰራር ይሰራል
ማማዬ ሰላም ነሸ ?❤እናመሰግናለን ግን አኔ የምጠላው የኢትዮጵያ ምግብ ገንፎ እና ቡላ
ሰላም ማማየ ጠፋሽኮ አትጥፊ
ዋዉ ቡላ ቆንጆ ምግብ ነው አመሰግናለሁ
Mamiye kemeskot sitaft egsi ybarek
Emuaaaa.bexam.new.mewedew.yebula.gefo.thank.you.mam
ሳገባ መቼም ባሌ አለፈለት እዚህ እየገባሁ ይሄን የምግብ አይነት እያየሁ መስራት ነው እንጂ ሳላይማ እኮ??
Mamye Yene negesti Egzabher ijishen yebrek rejem edema ke tena ga temognewulesh ?enamsegnalen ???
ጓደኞቼ ማሚ ዛሬ ቁርስ ብላ ነው ብላለች ማንም እንዳይቀር ተጋብዛችዋል ።
እንኳን ደህና መጣሽልን ማሚዬ ♥♥♥♥
እናመሰግአለን እማም
Comments are closed.