82
Ethiopian Food – How to Prepare Beso flour – የበሶ ዱቄት አዘገጃጀት
Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join
ሱቅ ? https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
27 comments
እንኳን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ፤አንድየ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!
እስኪቂቤአነጣጠርአሳይኝማሚ
er mother menew bedemets bech aderegut
?????????????
????
እናመሰግናለን ኑሪልን ማምየ
እውይይይይ ማሚዬ የኔውድድድ ???
ብዙ ፕሮግራም አልፎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም የተማርሁበት እና ያላወቅሁትን ነው ያወቅሁ አመሰግናለሁ??
እንኩዋን አደረሰሽ ሳልልሽ
እማዬ እንኩዋን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት ?????
ትክክል ነሽ እኔም ሲባል ሰምቻለሁ ቆሎ ሙያ ይጠይቃል ????
ንግግርሽ ሲጣፍጥ ተመስጨ ነው የምሰማ ?
አረ ማሚ አለሽ ወይ ጠፋሽኮ
tebarki zemensh yebark bahunu geza endzemenawt eyuketr vegb sera tkurt semesystut sichgru enayalen vmiflguten ger zertu seblat ychgralu bezu tmehrt eystesh slhon tbarki
ማሚዬ የኔ እናት እወድሻለሁ ከዛሬ 4 አመት በፊት ጀምሬ ነው የምማረው ትምርትሽን ወድጀዋለሁ የ16 አመት ልጅ ሁኘ ነው ስደት የወጣሁት ምንም አላውቅ ነበር አሁን ግን እድሜ ላች ብዙ ተምሬያለሁ አገር ስሄድ አላፈርኩም የመውለጃየን ቅቤ ያነጠርኩት እኔ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ?
እማማዬ ለአምላካቾን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ ለብርሃነ መሰቀሉ እንኳን በሰላምና፣ በጤና፣በፍቅር፣ አደረሰሸ ከነመላው ቤተሰብሸ እግዚአብሔር ይመስገን ።
በጣም ጎበዝ በርች ማማየ
Excellent , keep educating people, thank you.
ጎበዝ
Mamiye adis tabiyat endet nw yemimashw? Ena bemn
Masalah gobeze berece enamesegenale
እማዬ የኔ ጀግና ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዉነት ነዉ እማዬ ሳላድንቅ አላልፍም በፊትም አዎቅ ዎታለሁኝ በሌላስልኬ ?❤?
ማሚየዋየ የኔ እናትዋ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶይስጥልኝ ባለሙያ አርግሽኝ ????
የኢትዬጵያ እናት ነዎት እንዴት እንደምወዶ እናቴ አላህ እድሜ ከጤና ይስጦት ትልቅ ትምህርት ነው እያስቀመጡልን ያሉት እናመሰግናለን
ማማዬ ተባረኪልኝ!! እንዛመድ እኔ ተዛምጆለሁ! ?
እማማ በጣም ጎበዝ ነወት ቆየሁ ስከታተል አሁን ደግሞ በቻናሌ ቤተሰብ ሁኛለሁ የእማማ አድናቂወች ጎራ በሉ እኔምጋ አመሰግናለሁ
እናሃማሳግናሌን ዉዴኮ ቤተሰብ ሁኝልኝ
ዉድዪ ሼር አሚን አዶተና?
Ema tefu eko ere nulen
ማማዬ አዲሱ ቤትሽ አልገባሽም ? እንዴት ነሽልኝ መልካም አዲስ አመት ይህን ልብ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር። አንቺ የሁላችንም እናት ነሽ። ኑሪልን
በጣም ጎበዝ እናት ኖት በእዉነት ረጅም እድሜና ጤና ያድሎት
ማማዬ የት ጠፉ
Comments are closed.