Ethiopian Food  - ቅቤን በተመለከተ የተጠየቁ ጥያቄዎች

Ethiopian Food – ቅቤን በተመለከተ የተጠየቁ ጥያቄዎች

by

in

Ethiopian Food – ቅቤን በተመለከተ የተጠየቁ ጥያቄዎች

Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join

ሱቅ ? https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

39 responses to “Ethiopian Food – ቅቤን በተመለከተ የተጠየቁ ጥያቄዎች”

  1. እንዴት ነሽ???ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ??

  2. ሰላምነሺ ማሚየ ጠፍተሻል

  3. ማሚ በሰላሞ ነው የጠፋሽሁ ናፍቀሽኝ ነበርህ እሰይ እንኳን አየሁሽህ❤❤❤❤❤❤?????

  4. ማዘርየ እንካን ደና መጡ እንዴት ናችሁ

  5. ጠፎ እኳን በሰላም መጡ

  6. እንኳን ደህና መጣችሁ እናታችን ???

  7. I miss u mam

  8. Mumy well come.. er aytefuben pls

  9. ውይ ማዘርየ ጠፍተሽ እኮ አሁን ደስ ብሎኛል

  10. ማዘርን አቶ ደስ ያለው ሰው ላይክ አርጉኝ

  11. ማሚ እንኳን ደህና መጡ

  12. ማዘርየ ምነው ጠፉ? እንክዋን መጣሽ

  13. ማሚዬ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ነው አዎ እረ ስለ ቅቤዬ አዲስ ጎጆ ትንሽ ተደናብሬ ነበር እዴት ነው ካገሬ ቅቤዬ ትንሽ ስለተለየብኝ ማሚዬ እረ ንገሩን

  14. እንኳን ደህና መጣሽ?

  15. ማሚዬ እንዴት ነሽ? ለምን ጠፋሽ?

  16. እንኳን ደህና መጡ?❤❤

  17. እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ግን የማረገው ቅቤው አይነቶች አሉት ስገዛ ለስ በለ እሳት አቀልጠውና አውርጄ ውሃ በደንብ አረግበታለሁ ከ2-3 ቀን ከዛ ቅቤው ከላይ ይቀራል ውሃው ከስር ቀስ ብዬ አነሳውና በሌላ ድስት ሳረገው እኔ የባለቤቴ እናት ሁል ግዜ ጥሩ ቅቤ እንደ እሽዋ ነው ትለኝ ነበር እና እንደሷ ሰነጉረው እሽዋ ነው የሚመስለው በጣም ነው የተስማማን

  18. እንኳን ደህና መጡ ማዘርዬ❤??

  19. በኛ ባህል ቂቤ ታሽቶ(ተቦክቶ)ረጅም ጊዚ ለማስቀመጥ ሲፈለግ በየቀኑ ወይም በየሁለት ቀን ማሸት 100%አይበላሽም ቅመሞቹም ኮረሪማ ፡ነጭ አዝሙድ፡ጥቁር አዝሙድ እና ኮሰረት ድብልቅ ጨምሮ ማሸት

  20. የዚህ አገር ቅቤ እውን ብቻውን ቅቤ ነው ወይ እማማ እስቲ ምን ይመስልዎታል

  21. የቅቤ አበሳሰል የሚያስተምረው ቪድዮ ሊንኩ እዚ ላይ ፓስት ቢያደርጉልን በጣም ጥሩ ነው:: እኔ ላገኝው አልቻልኩም::

  22. ENKUWANE dehena metu

  23. ADANE IM A BIG FAN!!!!!!! ??❤️❤️❤️??????????

  24. Well come back. We love you.

  25. በርቱ የኔ እናት

  26. ማዘርዬ በጣም ነው ምወድዎት ማከብርዎት

  27. እንኳን ደህና መጡ ማምየ አትጥፉብን እንወድዎታለን ስራወም ጥርት ያለ ነው ረጅም እድሜ ተመኘሁልዎት

  28. እንክዋን በሰላም በጤና መጣሽ ለረጅም ጊዜ አላየሁሽም ነበር

  29. እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ???

  30. Enamesginalen

  31. እማ እንደምን ነሽ የእነት ሁሉ ነገርሽ ከወላድ እናቴ ትመሳሰላላችሁ በተለይ እርጋታሽ
    ሰላሙን አይለይሽ
    እኔ የምለው መፀሀፍ የተጋጀ አለ ወይ በምግብ ዙርያ

  32. እድሜና ጤና ይስጠዋት ማዘርየ

  33. ማዘር አንዲት ሆሉ አባኮት መቅመቆ ማለት ምን ማለት ነው አዝህ ፈልግሁ ማግኝት አልችልኩም አባኮት ngerugn

  34. እነቴ ቀርቦ ሲርልን ይበክሽ

  35. ኬኔቶም ሲርልን

  36. እህት ምነው ጠፋሽ።?