32
Ethiopian Food – How to Make Bread and Injera Starter – የዳቦና እንጀራ እርሾ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
27 comments
እማየ እንደምን አለሽ እናቴ
አመሠግናለሁ ጥሩ ዘዴ እና ምክር ነው ።እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን እናቴ
እናማሰግናለን እናት አለም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ብዙ ጊዜ ዳቦ አቡክቼ አድራለሁ ግን አይቦካም እስኪ ያቺን አይቼ እሞክራለሁ
በጣም እናመሰግናለን ማዘር እረጂም እድሜ ማዘር
ባሉ ይገኝ እንጅ ሙያ ከዩቱዩብ እናመሰግናለን ማሚ
Mamaye endet neshi Enate eneay dabo ayibokalignm eski ahun demo ye anchen zedi etekemewalew ejishi kuritimat ayinikaw Enate ??
እደትከረሙእናትየውውውውድድድድድእመብርሀንትጠብቀወት
betam amsegenalew ye adane enate ,,,, ke erso bezu new yetmarenew erjiem edmie ketina gare,,,emgnalew yen enate
Our dear mother it's nice to see u thanks for sharing us long life much loved much respect??????????????????
?????
❤❤❤❤❤❤❤
ማማየ እድሚና ጤናዉን እግዛብህር ዪድልቺ ኑሪልንማማየ
እማዬ እንዴት ነሽልኝ
አመሰግናለን
ለጠላ በትንሽ ባሊ ለማካኤል ልጠምቅ ተዘጋጅቼ ለካ ብቅል የለኝም ለማጎንቆልም ጊዜ የለም ለችኮላ አናናስ ልጠቀም ማዘር ሌላ ሰውም ዘቢብ አለኝ
What a wonderful cook upload in English so others can understand. Mama is great.
ተባረኩ ??????????????????
አድና ጤና ይስጥልን
لماذا لايترجم بالعربي
እማምየ እድሜ ይስጥወት እናመሰግናለን
ጌቶች ሁሉ ጌታ ሰማይ ምድር አምላክ ኢየሱስ ይባርክሽ እኔ በልጅነት አረብ አገር መጣዉት ምግብ መስራት አይችልሚ ተባረክ አንችም ተምርያሎ
አይ እማየ እደው ጎረቤተወ በሆንኩ እደት ጥሩ ነበር እድሜና ጤና ይስጠወት
Momyeee
Could you please add English subtitles? Thanks
i love you and all ethiopian mom.
♥♥♥♥♥
thank u mom so much
https://www.youtube.com/channel/UCbzzyrDbIrutwqlvKbg1FMg
እባክዎን ያጋሩ. ኢትዮጵያዊያን
እና እባክዎን በደንበኝነት ይመዝገቡ
እግዚአብሔር ይስጥልን
Comments are closed.