Ethiopian Food – How to Make Gubet Tibs – የጉበት ጥብስ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food – How to Make Gubet Tibs – የጉበት ጥብስ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Comments
38 responses to “Ethiopian Food – How to Make Gubet Tibs – የጉበት ጥብስ አሰራር”
አመሰግናለሁ ማሚ
እማምዬ
እናመስግናለን ማሚ እድሜሁ ይርዘም
የስጋ መጥበሻው ምድን ነው ስሙ እሩዝ ሜሪ ነው ወይስ ሌላ
Ewnatim mamy baxam now mewdesh uuuuuuuph
Huleem vedio wachishin ayaliw
ማሚየ ውድድ ነው ማርጎት ኑሩልን!!
Thanks mama God bless you, it’s good you make this short. some of us-don’t have time to watch long videos.
Thank you mom
wawe mamai???❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tikekil newot gubet terew bihon new tiru le dem manes ende agerachin.
አመሰግናለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ??
Mamayeeregemeedmeketenagarystoteudede
Betam new yeminameseginew mamaye. Edimena tena yisitish
eyebelash demo bitasayin yebelete tiru new .
እጆ ይባረክ እናቴ
የሞያ እናቴ እንደምኖት አመሠግናለሁ እረጅም እድሜና ጤናን ተመኝቼሎታለሁ ተባረኩ
ደስ ይላል እናመሰግናለን
እናመሰግንሻለን ማምየ
እናመሰግናለን እናት
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ እናመሰግናለን ማሚዬ
እማየ እናመሰግናለን
ማማዬ እረጅም እድሜና ጤና እሥኪ
የአብሽን ጥቅም ንገሪን ለምሣሌ አገር ቤት ለዳቦ ለእንጀራ ለመጠጣትም ጥዋጥዋት ያጰዳል ይባላል እሥኪ ብትነግሪኝ ደሥ ይለኛል
Thank you mami
እማማ እግዘቤሄር እድሜነ ጤነ የስጦት በስራዎት በጠም ታጠቃሚ ነኝ
Mamay westa note welded, nurelene welcome ?
ማማየ እናመስግናለን እድሜ ይስጥሽ
Enamsgnalen mamya
Mama Alaha Ragam Edma Estot
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥወት እናመሰግናለል። እርጋታቸው ልዩ ነው ትምህርታቸውም ሀሪፍ ነው በርቱ እናት
ማማዬ ውዷ እናታችን ከልብ ነው የምናመሰግነው ፈጣሪ ጤናን እድሜ ይስጥሽ
ማማ እጅሽ ይባረክ
ማማዬ ስወድሽኮ ብዙ ሙያ ነው የተማርኩት ካች እኮን ለራሤ እምሠረውና ምግብ ቤትም ብከፍት አያቅተኝም እረጅም እድሜ ይስጥልይ ከነቤተሠብዎቶ
Yena balmuya ❤️❤️❤️❤️
Thanks mamaye
مشالله تبرك الله
Wow thank you love it ??
እንደናት የምታስተምሪኝ አዳንዬ ተባረኪልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድድድ ነው የማረግሽ