Ethiopian Drink – How to Make Vegan Macchiato – የፆም ማኪያቶ መጠጥ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Drink – How to Make Vegan Macchiato – የፆም ማኪያቶ መጠጥ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Comments
28 responses to “Ethiopian Drink – How to Make Vegan Macchiato – የፆም ማኪያቶ መጠጥ አሰራር”
የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ሊንክ https://www.youtube.com/watch?v=bhBA5f9GUD0&t=4s
በመጀመርያ በጣም እናመስግናለን !!!!!!!እኔ ኣኩሪኣተር ወተት ጣእሙ በጣም ነበር ምጠላው ኣሁን ኣንቺ የጨምርሽበት ቅመሞች ግን ኣሪፍ ቴስት ይሰጠዋል ብየ እግምታለውደግሞም እሞክረዋለው
ዋው አሪፍ ነው ተባረኪ
በአልመንድ ወተት አይሆንም ?
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴነሽ ቆንጆ አመሰግናለሁ በጣም ያምራል .እማየን ሳሚልኝ ♥♥♥
አስተያየት የምትፅፍ ሊንኩ እንዴት ወተቱ እንደሚሰራ ተፅፏል ከአሁን በፊት እማየ ሰርታዋለች። ማድከም እንዳይሆንብን አንደጋግም ጥያቄ አመሰግናለሁ
eነ ዴ ት ነ ው ቲ ኒሰ ህ ል ጅ a ማ ሬ ንya ማ ት ችለ ው?
በመጀመርያ ጾም ምን ማለት ነው?እንዴት ነው ማኪያቶ እየጠጡ እጾማለሁ ማለት? ማእተብ አድርገሻል እኮ ምን አይነት መልክት እያስተላለፍሽ ነው?
እርጋታሽ ውበትሽ
Thanks dear were is your mum?
Thank YOU ???
ጀበናዋ.ታብረቀርቃለች…ዘይት.ቀብተሽው.ነው.እንዴ.ክክክክ…አኩሪ.አተር..ወተት…ለጤናም..ጥሩ.መሰለኝ..ውድ.ነው.እናትዪ…እናመሰግናለን.
Betam Teri gen cacao chemrebet Teru yehonal
Look so delicious
Eidesegen new mebalew
የበርዶው ሜቀዝቀዝያው ለትኩስ ቡና እይሆንም የሚቀልጠው ፕላስቲኩ ጥሪ እይደለም
How can i do bonna?
የባለሙያልጅ ማር ነሽ እህቴ
ቅመም ነሽ
betam new yweddkiolsheeeeeeeeeee
Are single?
ዋው በጣም ደስ ይላል ማር
እየማምዬ ልጅ እውነት ማኬቶ ውስጤናት♥♥♥
Wow
እናመሰግናለን
እርጋታ እንዲት ያስደስታል ታድለሺ
Ye kimemu sim tsafiln
አያወፍርም አኩሬ አተሩ እናመሰግናለን ጥቅሙንም እደምታስረጅን ተስፋ አደርጋለሁ።