0
ምርጥ የአነባበሮ አሰራር /100% Gluten Free Ethiopian Bread (how to make Anebabero)
አነባበሮውን ለመስራት የሚስፈልገን
– 4 ኩባያ የጤፍ ዱቄት
– 2 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
– 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
– 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
– 1/4 የሻይ ማንኪያ የአብሽ ዱቄት
– የጤፍ እርሾ ናቸው
Don’t forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ጓደኛዬ ይሁኑ https://www.facebook.com/ethiotasty/
ሊንኩን በመጫን…
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
23 comments
የነቆንጆ በምን አስበሽው አገኘሽው በሀልሽን አክባሪ እንቁ እትዮጲዊ ውድ !!!!!!!!
አንደኛ አነባበሮ ጎበዝ
ጎበዝ
አነባበሮ እንደዚህ አይደለም በጭራሽ ወዴት ወዴት እየ ሄድን ነው ባህላችን ይህ ቃተኛ ነው ሚባለው ስሙ ለራሱ አነባበሮ የተባለበት ምክንያት ተደርቦ ስለሚሰራ ነው ግን ይቅርታ እንደማይከፋሽ እትርማመናለው በውሸት መኖር ስለማልችል ነው
I love anebabero❤??
An average kewset aydelm kebew
በርቺ never give up
Nice
ጎበዥ
እኔማቀው አይኑን ሢደፋነው
Well done my sis
ዋውውውው ያምራል ቤጣም ያስጎሜጃል ቤርቺ
ምርጥ አነባበሮ
በጣም ነው የወደድኩት
እጂሽ ይባረክ
Nice and easy thanks
Normal ersho metekem yichalal
Normal ersho metekem yichalal?
Xeef baenglzyna mn tablo naw mixraw plse
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
Nice?
ጉበዝ I like it looks ? Yummy
በጣመ
wow arif new
ዋው
Comments are closed.