186
ጎመን በስጋ /gomen besiga Ethiopian food
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
25 comments
Omg this food??? it looks delicious?
? I will try it
በቅንኔት ቤተሰብ እንሁን እንደማመር
መሲ ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ጎመኑ ከኢትዮጵያ ነው ??
Mesi meraken aswatsen gobze degmo teftsale ?
ምግቡ ዓይን ያስቆረጥማል ላለፈው ይቅርታ እግዚአብሔር ይስጥልን እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ለወደፊቱ ጥሩ የምጠያየቅ ቤተሰብ እሁን
?❤⚘??❤⚘?
Egziabehare Zemeneshen Yebarekew Amen
Wowwww besi endiet gomen endemwed
ኸረ ኡኡኡ የጎመን ያለሁ ጎመን ናፍቆኛል? ከበላሁ 5 አመቴ? እጅሽን ይባርከው እማ❤
Mel??❤❤❤❤??????????????
Good job sister Welcome my YouTube channel ❤️
አቤት ጎመን እንዳማረኘ ቀረ እንዲ አይቼ ይውጣልኘ አቤት አሰራር ?
ጎመን በስጋ አምሮት የሚያወጣ ነው ከነ አሰራሩ ተባረኪልን ???
እስኪ የሚከራይ ቤት ፍልግልኝ አንች አካባቢ
???
ከጉራጌ አሰራር ትንሽ ለየት ይላል አገር ቤት በተለይ ሰባት ቤት ሚጥሚጣ ይገባበታል ሲቀቀል ። ሽንኩርት በአናት ላይ ነዉ የሚገባዉ
ሻኛ ይቀቀላል ለመሥቀል እንዴት እንደሚጣፍጥ ።
እጅሽ ይባረክ
Wow nw betam nw miyamerewu berechi anechi demerign ♥️♥️
great dish!
አረ ዎዴ ጨወ በጣም ያበደ ነው ወላኢ እእቴ
??????????❤❤❤
Thank you for sharing
❤❤❤??????
ማርየ ጎመኑ የቆሥጣ ቅጠል ነው እንዴ በጣም ትልልቅ ነው ሙያሺ እኮ ልዩነው ወላሂ ጎበዝ እኔ በቅርብ ነው ያየሁሺ ሁለት ቀኔ ????
Comments are closed.