195
የምጥን ሸሮ አዘገጃጀት – መሉ አሰራር ከመጀምሪያ እስከ መጨረሻ
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
32 comments
አናመሰግናለን አማማ ባለሞያ
ሰላም እምዬ
እናመሰግናለን
Esay♥️??
Atere beta tru new
ማማየ ስወድሽ አላህ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ
እናመሰግናለን
እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ?
ምርጥ ሠው እናመሠግን አለን
Thank you so much mam
የእኔ እናት እጅወትን ጌታ ይባርክ እናመሠግናለን መልካም ሠው ???????????????????
Thanks
እናመሰግናለን ማሚ እድሜ ይስጥሽ
እናመሠግናለን እናቴ
እናመሠግናል ማሚ
ከልብ እናመሰግናለን
Enameaeginalen enat zemenot yibare
Mameye rejim edme ketena gar temegnewlsh
ማምየ እድሜ ጤና ይስጥልን
የኔንም ጥያቄ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛን በርበሬ እንደት እንደሚዘጋጅ መጠኑን የኔንምጥያቄቢመለስልኝደስይለኛንበርበሬእንደትእንደሚዘጋጅመጠኑን
እናታችን በጣም ነው ሙያሽን ያስተማረን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናመሰግናለን።
እህ እውነት ደስ እሚል መልስ
ወይ ማማዬ እመብርሃን እድሜ ከጤና ጋር ታድሎት እናመሰግናለን አየሽ ማማዬ የሚጥሚጣም ተኖግሮናል ለአንድ ፈሮስላ በርበሬ ልክ እደ ሽሮው መጠኑ ንገሩን ማማዬ በርግጥ በትንሹ ሲያዘጋጁ አይተናል ቅመም ሲበዛም ሲያንስም ጥሩ ስላልሆነ በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን ውድድድድ
Yene inat nurilin zalalem idime yisxish unet ewedishalewu
ወይኔ ማሚ እንደው መቼ ይሁን አገሬ ገብቼ በቤቴ የምሰራው ልክ እንዳልሽኝ እሰራዋለሁ ለዛ ያብቃኝ እንጂ ኑሪልን
Barbarase edat enazagage alah ragem edma yestawat
ene ande teyake alegn????
ezih America wefecho bet eko yelem?
እናመሰግናለን ማሚዬ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ እማየ
ማሚይ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሀለቹ የበርበሬ አዘገጃጀት ቢያሳዩን????
ማማዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ እስከነ ቤተሰቦችሽ አሜን
ማማየ እግዝያብሄር ጤና እና እዲሜ ይስጥልን
Comments are closed.