Wednesday, January 15, 2025
Home Food Ethiopian Dish "How to Make Chico" የጭኮ ምግብ አሰራር

Ethiopian Dish "How to Make Chico" የጭኮ ምግብ አሰራር

by
49 comments

Ethiopian Dish "How to Make Chico" የጭኮ ምግብ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

49 comments

ኡሙ ሪሀብ አደም November 5, 2016 - 2:34 am

በጣም አሪፍ ነዉ

ምህረት የበዛላት ሰላም November 6, 2016 - 8:49 am

ጭኮ ሰራለወ በዬ የሞቀ ወሀ ደርግሚበት ገንፎ ሆኖብኝ ያቃል አይ ቀድሜ ይህን video ባየው እናመሰግናለን

dubai dubai November 10, 2016 - 12:39 pm

weyine mamiye chuko betam new miwedew ket amitche libilawu sidet kufu

metergema Pp November 11, 2016 - 4:13 pm

ዋዉ እማ እድሜ ይሥጥልኔ የብሥኩት አቦካክ ቢያሣዪን

Amon Amon November 19, 2016 - 7:36 pm

Wow Tanxs mame

የአላህ ባሪያ ነኝ Ksa November 22, 2016 - 11:46 am

ማማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ከሞያውም አልፎ መልካም የስነምግባር እያስተማሩን ነውና ከልብ እናመሰግኖቷለን የኛ ውድ የናንተን አይነቶች ያብዛልን

ከታች ማለት ኮመት ላይ ስትጨቃጨቁ አይቼዋለሁ
ጭኮ የኦሮሞ ባህላዊ ምግብ ነው የምትሉት
ከእውነት የራቀ ነው

በኛ በጉራጌ ትልቅ ክብር ያለው ምግብ ነው
በአብዛኛው ሰርግ ሲኖር የሚዜ ቤተሰብ ከሆኑት እናት እህት ያገባ ከሆነ ምስቱ ከጥሎሽ ጋር ይዘው በስጦታ መልክ ለሙሹራው የሚሰጥ ነው

አንዳንዴም በአመት ባሎች ጊዜ እንመገባዋለን እና አትጨቃጨቁ ዋናው ነገር ማወቁ ነው እህቶች

የገብርኤል ልጅ ነኝ!! November 24, 2016 - 12:22 pm

ማሚ እናመሰግናለን ካላስቸገርኩሽ የባቅላባ አሰራር ብታሳይን

Chahine Cell November 25, 2016 - 9:16 am

በጣም አሪፍ ምግብ ነው አሠራሩን ባላውቀውም በኦሮሞ በሀል ለሠርግ ሲቀርብ አያለሁ እናመሠግናለን እናታችን?

Tsega Keller November 28, 2016 - 5:39 pm

enate setesera tenesh berebere techemer neber ye Dire lij negn betam amesegenalew tebareku Enatyeeee sewedot

Hayet Hassen December 2, 2016 - 1:02 pm

አትጨቃጨቁ ክብር ለናታችን የጉራጌም ይሁን የኦሮሞ እኔ መብላቴን ብቻ Tankyou mame

እኔስ የማሪያም ነኝ Tehaya Belihu December 16, 2016 - 5:26 am

ዋው እኮ ነሆት እማ እናመስግናለን

Hewat Ksa December 19, 2016 - 12:19 pm

edima ena tana yestelen motherye gene halo habesha laye besehufe yakerbutene magegt alechalekume

Rahel Bazezew Tamirat December 25, 2016 - 5:36 pm

በጣም ቆንጆ

Danny Man December 31, 2016 - 9:56 am

እግዝያብሄር እድሜ ይስጥዎት ማዘር።

ST!ST ተዋህዶ ሃይማኖቴ ST!ST January 19, 2017 - 4:53 pm

Wowowow! thank u mother

Amnaieam Ahmed February 13, 2017 - 5:23 pm

ማሚ ስወደሽ እጅሽ ይባረክ ሁሌ ኡስጤነሽ አለህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁቢቢቢቢቢ

Jashim Rainku February 17, 2017 - 3:14 pm

እማይዬ የኔ ቆንጆ አላህ አድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ምወደው ምግብ ነው

Roose 224 March 7, 2017 - 10:14 am

እማየእካን ስራወፈገግታወይበቃልየኔእናትእናመሰግናል

almaz Brendel April 11, 2017 - 11:28 am

mamiy wedddd edmina tena yistwot

yemariyam lij Mmm April 18, 2017 - 4:44 pm

እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ እኔ ጥርት ያልኩ በእናቴ የጉራጌ ልጅ ነኝ እናቴም እንደ ኢትዮጵያዊያን እናቶሽ ሲበዛ ባለሙያ ናት ግን እናቴ ጭኮ ስትሰራ ቂቤው የነጠረ ነው ምትጠቀመው ያው የሰው ሙያ ይለያያል እናመሰግናለን እናታችንውድድድድ

Mom Miss You July 29, 2017 - 3:10 pm

MAMAYE!ENAMESEGNALEN ! FETAR EDMENA TENA YSTHOT.

Medina Mehammed August 11, 2017 - 12:54 am

እረ ማሚ ምን ላድርግሽ ብቻ ጤና ይስጥሽ እናትትትት

shewit yemane November 22, 2017 - 11:01 pm

Enameseginaleni…..edmy Ena tena yisitilin. Ye tsom migibichin liyasayuni yichilalu?? Ahun Ye tsom weqit silehon. Lots of lv

ገነት እሰዬ November 28, 2017 - 7:09 am

♥♥

Samirawet Mulachew December 19, 2017 - 4:06 am

በጣም እናመሰግናለን እማምዬ ጌታ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጦት እጆ ይባረክ ሚገርም ቅንነት ነው

ወሎየዋ ያውም አባሰል December 22, 2017 - 5:13 pm

ማሚየ የኔልዩ ውድድድድድ ነውየማርግሺው

ወሎየዋ ያውም አባሰል December 22, 2017 - 5:16 pm

ኮሜቶች የጉራጌ የኦረሞ እያላችሁ አትጫጩ ማሚ እድ ኢትዩ ልጅወች ለሁላችን አሰተምራናለች

Qoiriyah Jemal January 12, 2018 - 3:00 pm

ድሮ ለሰርግ እነቴ ትሰራ ነበር ማሚ ነፈቀችኝ ኢሄ video ሰይ ወይ ማማዬ ነፈቀችኝ ?

markejn cali January 28, 2018 - 12:18 am

Tnx monmy kocho endet endemesera beyasayun ??

Rasel Siddiquee February 21, 2018 - 6:11 am

ማማዬ በጣም አመሰግናለው በርቱልን

Yene Kal March 7, 2018 - 12:03 am

Mami edime lanch beki moya aginchiyalew

arsitti Adaam March 7, 2018 - 12:56 am

Lamaninyawum enmasginalen gini chuko indazi ayidelm yimisar indazi yimisara kan qursi yemizagaji baso nawi inji chuko ayidelm

Teklerishan Rshan March 9, 2018 - 4:38 pm

mamaye ejeshe yebareke selame
hugi merte enate neshe edemena
tena yesteshe amen

semhal beyene March 22, 2018 - 9:20 am

enamesegnalen,,,,,,,,,,,,ye ertb aserar byasayun dess ylegnal

Hope Free April 26, 2018 - 12:33 pm

Mamay westay eko note wededdddddd.

Ganat Amde May 22, 2018 - 9:15 am

❤mamaya

Alhamdulilah Alhamdulilah June 10, 2018 - 8:16 pm

❤❤???
ስወድሽ ማሚየ

Ahmed Ahmed August 16, 2018 - 12:58 pm

ገብስው ያተቆላ ነው ያልተቆላ መሆን ያለበት ከኢትወብያ ተልከወልኝ ነበረ ስወል አዲት ጎደኝአያ ውሀ ያጣጣል ቀምሸዋለሁ ግን አሰራረውን አላቅም ነበረ

Ahmed Ahmed August 16, 2018 - 1:01 pm

ማሚ ገብስው ሲፈጪ ቅመም ይጨመራል ኮረሪማ

ዘማሪት ትዕግስት ሐይሉ አመላክ ጊዮርጊስ እረዳኝ September 4, 2018 - 1:11 pm

Gena cheko sibale meraki mola edemi yesetelgn mamye

Wede ehetoche eseki enegam gobegnugn beten

https://youtu.be/HKSL4X4q1k0

የበረሀው መናኝ አባዮሐንስ ዘ-ወንቅሸት September 4, 2018 - 1:41 pm

Mathery thanks

Mike Ray September 4, 2018 - 8:05 pm

Selam Selam lemne dero wet endet endmisra atsayem?????betrfe teru new ketybet

Tigist girma Tigist girma September 4, 2018 - 11:09 pm

Mumye betam gobhz note eghot yebhrke

Weynshet Weynshet September 5, 2018 - 6:50 am

እኔ ቄቤ የተጨመረበት ምግብ አልወድም ምንም ይሁን ምንም

Elline Ephrem December 18, 2018 - 2:14 am

Wow thank you

Funny Let it go January 4, 2019 - 2:42 am

ጭኮ ሲሰራ እኮ ኮረሪማ ጨመራል

Dawit HAYTH January 13, 2019 - 3:11 pm

mamaye erejim edmena tena ystsh.thank you ??

Becky J February 16, 2019 - 4:19 pm

How about a pinch of Berber for taste?

محمد محمد March 7, 2019 - 2:42 am

Enwdeshalen

Comments are closed.