Ethiopian/Habesha Food "How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Comments
47 responses to “Ethiopian/Habesha Food "How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር”
ማሚዬ እድሚሽን ያርዝምልኝ ሁሉ ነገርሽ ግልፅ ነው
ሁፍፍፍፍ ምራቄን ነው የሚያስውጠኝ የማምዬ ምግብ
English subtitles? Please. She’s so amazing I’d love to know what she’s saying.
Sweet
God bless you
ስለቅመም ያሳዩበት ቢዶ አጣሁት
ማማየ ጋመን በስጋ ሲሰሩ እየጎመጀሁ አይቻለሁ ።አመሰግናለሁ ግን ይህ ቦሌ ምንድን ነው ቤት ማዘጋጀት ይቻላል?
❤?
ማሚዬ እድሜሽን ያርዝመው
Egziabher ybarklgn
ምንም መስራት አልችልም ነበር ውይ ተባረኪ ማሚ
????
thank you mommy,betam arif new.bole gn yaskal bechrash semche enqwan alawkm.ay BOLE?❤️❤️❤️❤️love u.
Bemgemeria-tena-yesteleng-kerso-bezu-
Ye-megeb-aserar-memar
Yechalal.amesgnalehng
ሰውድሽ ማሚ
አላህ ያጠበቅሽ
እናታችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይክብርልን ግን ዲስ ላይክ የምታደርኩ እውቃችሁ ነው ያለማወቅ ማለቴ እዉቀት ስለሰጡን ግዛቸውን መስዋእት እድርገው አይ ሰው ስንባል ማስተዋሉን ይድለን
God bless you
mamiye betam ameseginalehu
Wow btame layine yamrale ejeshe ybrke
ቦሎ ምንድን ነው። እናቴ በጣም አመስግናለው እናቴም ያሳየችኛማ። በሩዝ ተቀይራል። እንዴው ደግነታ ኔቶርክ መስጠታ።
Betam enamesegnalen emama egziabher ystilin ene yerswen video hulunm download adrgie and be and emseraw bole midin new?
Mama what is bola can we get it in America what is the name in English?
የኛ ውድ እናት በጣም እናመሰግናለን ላስተማሩን ሞያ ሁሉ:: ባለሞያ አደረጉን እኮ?❤️
10q mamam
የኔእናት እግዚሀብሄር እዲሜናጤና ያዲለወት
ማማዬ።ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር። እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
Bay mamay
ምስር በስጋ አሳይን ማሚ
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
ስወድሽ ኑሪልኝ ማምዬ
yene enate betam dse teyalsh nurilen
ቦሌ ምንድ ነው ማማየ ጎበዝ እናት ኑሪልን
ምማዬ ውይ አማረኝ
ቦሌ!!!! እኛ ሀገር ለከብቶችነው ምግብ በደንን እንዲበሉ እሱ ጣል ይደረግበታል ወይ ጉድ ቦሌ ለምግብነት ለዛውም አሜሪካ ገባሽ እኔ ባለሁበት እየረገጥኩ ወይ ጉድ እድሜ ደጉ ጉድ አሳየኽኝ ተምስገንጌታዬወይ ቦሌ!!!!!
ማሚ ምርጥ ባለሙያ
ያሳብዳልማሚ ማበዲ ነው ከምግብ አንደኛ የምወደው እሱንና ቆጮነው ኡኡኡኡኡ። o. M. G
ምራቅ ያስውጣል ❤️
ምራቅ ያስውጣል ❤️?
ምራቅ ያስውጣል ❤️?
BTAM AMAZING FOOD
So delicious! Betam thank you Emmamaye!!
Very good
?????????????????????
enamesganln mazukayaa
Ewnet betam adnakiwa negn
???????❤❤