60
የምግብ አሰራር – How to Make Qey Duba Wet – የቀይ ዱባ ወጥ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
42 comments
Thankis so mach.
Edime yisxilin
Mommye ejish yibarek yene balemuya kalekifiya bizu neger astemarshigne edmena tena yistish tihitinash nisihinash hulu negerish yimarikal enaten astaweshigne hulem betena nuriligne enat alem.
እጅሽን ቀስ አድርጊ ማማ በጣም ደስ የሚል ነው እናመስግናለ
ወይኔ አገሬ ትዝ አሌኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን
እርድ
BEtam newu yemwedshi mamaye ????❤❤
የዱባወጥ የሚባለውን በዩቱብ ነው ያይሁት እኔ የምኖርበት አገር አይቼ አላቅም ። ደሞ ይከን አትክልት እደው ተሰጥቆ ሲበላ ነው የማቀው ይገርማል እዴት ወጥ ይሆናል ?
እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥሽ ማዘር
ማሚ.በጣም አመሰግናለሁ ሰላም.እድሜ እና.ጤና.እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥዎት.እናት
ማሚ የአዳነ እናት የኔ ባለሙያ እርጂም እድሜ ከጤናጋር "''''''''''''??????
mamayyy imssyuuu welahi weddddddd adregeshalhu
እናመሰግናለን
የዱባ አልጫ አሰራር አሳይን ማዘርየ እጅሽ ይባረክ
ዉይይይይ ደስስልማማየ እኔጃእደት ብየእደምናግርሽ አላዉቅም በጣምአሪፋ ናውእኔብዙ አይቻለሁ ዳቦሳይቀር የሰራሽዉን በጣም አሪፍ ናዉ
ዉይይይይ ደስስልማማየ እኔጃእደት ብየእደምናግርሽ አላዉቅም በጣምአሪፋ ናውእኔብዙ አይቻለሁ ዳቦሳይቀር የሰራሽዉን በጣም አሪፍ ናዉ
ቀልድሺ ያስቀኛል
በርች ግን ጮሬ ተጠቀ ቂ ምን አልባይ እዳለ
ጀዛኪአሏህ ኸይረን ቃላት ያሰኛል ማሚ አይዞሽ
Enate edmewot erzim yibel tenawotn yistlgn
Areb ager hunen ruz mekekel enji yagerachinn muya yete akenewu ahun gin edme le erswo hulunm kerswo temarkugn
Ere wusedugn America lyewot ebakwotn emaye
የዱባ ቁዋንጣ ወጥ በጣም ይጣፍጣል ድሮ ሀገር ቤት ሆነን እናቴ ትሰራ ነበር ።
አሰራሩ
ዱባውን በስሱ ከትፎ ማድረቅ
በደንብ ከደረቀ በኋዋላ ንጹህ ዕቃ ውስጥ ማስቀመጥና የፈለጉትን ያህል እየቀነሱ መስራት
ማማዬ ይሞክሩት በጣም ይጣፍጣል።
ሹክረን መማዬ ሙያዎት ማሻ አላህ ነዉ
Selam nay Adane Ado moyakie ab sdet zeleo seb ytekmo eyu elkie mhisabkie qdus aemro alekie Egziabihar edmen tienan yihabkie. Fegegtakie ntsihnakie thitnakie agelaltakie akerarbakie nmglatskie kalat yebleyn. I hope Adane can plane to do ur own ethiopian food show bc all ur food is healthy ur explantion is neat. I think it is possible like we see on the tv food show. Any way God bless her. Now she is not only ur mama she have a lot. U are so lucky to have such kind of mam.
እማማዪ ለምናገር ቃላት ያንስኝል ልኒ ከናትም በላይ እናቴ ኖት እግዚአብሂር እድሜ ይስጥልን
Mamiye egzaber ystshi betam bzu neger awkelehu endewm enaten eyatawesugni sseru egzaber edmena tena lehulum enatochachin bzu neger sisiru enaten gar ymesaselalu moyawet mamo????
Like
እኔ እኮ እናቴን ነውየምትመስይኝ ማዘርየ እድሜሽን ያርዝመውአላህ
Rejem Edeme ke tena gar temgnewilesh Mamaye betam winet des Miteye Enat
ማማ አገር ሥገባ አሣሠበኝ እንዲ ካላገኘሁሽ
alah ytabksh batam enamesegnelan
Emamy edmeshen yarzemelen bezu bezu neher ke erso endetemarku ke enaty enquan altemarkum . Egzeabhier betena yetebekelgne enaty new yemelesh .God blesseing at all.
Waaaaaaaawooooooo
ውይ ማማዬ ተባረኪ እወድሻለሁ የናቴ ናፍቆት ሣይሽ ይወጣልኛልል እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
Wowwwww
ይህ የሰው ሀገር ዱባ መልኩ ደስ አይልም ቅርፅ የለሽ ሞላላ ላይጥምም ይችላል ዱባነቱን ነው። ኑሪልን እናመሰግናለን
ካመት በላይ ይቆያል አይሞትም አዲስ ሲመረት ላህዮች ሲሰጥ አቃለሁ አያቴ ቤት
እናመሰግናለን ማሚ ተባረኪ
ማማየስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Batam yaxafaxala mamaye
ማዘርዬ እነዚህ ድስቶች እኮ ወጥ ለማቁላላት አይመቹም ለቅቅል እና ለመረቅ ነገር ነው እነጂ
ማሻአላህ ማማየየ እድሜናጤና ይስጥልን እውነት እናት ለልጃአ እደምታስተምርው ነው የምታስተምሪን ፈጣሪ ያቆይሽ የኔ እናት
Comments are closed.