የምግብ አሰራር "How to make Beso Firfir - Sneak Peek" " የበሶ ፍርፍር አሰራር ቅንጫቢ

የምግብ አሰራር "How to make Beso Firfir – Sneak Peek" " የበሶ ፍርፍር አሰራር ቅንጫቢ

by

in

የምግብ አሰራር "How to make Beso Firfir – Sneak Peek" " የበሶ ፍርፍር አሰራር ቅንጫቢ



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

23 responses to “የምግብ አሰራር "How to make Beso Firfir – Sneak Peek" " የበሶ ፍርፍር አሰራር ቅንጫቢ”

  1. ማማየ እንኳን ደህና መጡ ጠፍተው ነበረ ሰሞኑን የዱለት አሰራር እና የጥብስ አሰራር ያሳዩኝ

  2. እደ ለምን ሙሉውን አልኩልንም

  3. ዋው ማምዬ ቶሎ ልቀቁልን

  4. እናታችን ጠፍሽ በሰላም ነው? ሰላም ነሽ እማ
    እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ።
    ሙሉውን ለማየት ቸኩያለሁ
    እማየ እንኩአን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረስሽ.ከነ ቤተሰብሽ ከአመት አመት ያድርስሽ አሜን አሜን አሜን

    ሐና

  5. wowwwww በጣም ያምራል እንኬዋን ለብርሀነ ልደቱ አደረሰሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ መልካም በአል አሜን

  6. አመስግን አለሁ እናት ሙሉውን ላኩልን

  7. muluwn lkekuln mother edmana tana ystln

  8. wey afe wha Mola

  9. ማሚየ እንደት ነሽ ሙሉው እኔ ጋ አልመጣም ግን እጠብቃለሁ የእኔ እናት

  10. መልካም የገና በአል ለሁሉም ቤተሰብዎ የአዳነእናት

  11. ማምዬ እንዴት ነሽልኝ እንኩዋን ለገና በአል አደረሰሽ ሙሉውንም ባይለቀቅ እኔ ገብቶኛል እጅሽ ይባረክ እናቴ

  12. የጥብስ አሰራር አሳዩን

  13. አመሰግናለው ማም ግን ትንሽ። video አጠረች

  14. ጎረዳችሁት ምነው

  15. Nice! Could you please tell us how you did the sugo at the beginning? Thank you!

  16. ማማየ ሙሉውን በተስፋ እጠብቃለሁ

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  17. that looks yummy!

  18. Wowowo mom vary 9 c thanks

  19. እማማ በጠም እነማሰግነለን.አሰራራቸው ሁሉ ደስ ይላል.

  20. ማምየ እንኳን ለጌታችን ልደት ብህል በሰላም አደረሱት

  21. መመ ውድድ

  22. ማምየ እድሜ ጤና ይስጥልን