Thursday, February 13, 2025
Home Ethiopian News Addis Daily – ታማኝ ከአሜሪካ ስለማዲንጎ በቁጭት ተናገረ | ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ በእንባ ታጠበች | Madingo Afework | Ethiopia

Addis Daily – ታማኝ ከአሜሪካ ስለማዲንጎ በቁጭት ተናገረ | ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ በእንባ ታጠበች | Madingo Afework | Ethiopia

by AddisDaily
40 comments

Addis Daily – ታማኝ ከአሜሪካ ስለማዲንጎ በቁጭት ተናገረ | ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ በእንባ ታጠበች | Madingo Afework | Ethiopia



Addis Daily – ታማኝ ከአሜሪካ ስለማዲንጎ በቁጭት ተናገረ | ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ በእንባ ታጠበች | Madingo Afework | Ethiopia

madingo, madingo afework, madingo afework new music 2015 album, madingo afework news, madingo afework funeral, madingo afework old music, madingo afework music, madingo funeral, madingo afework new amharic music, madingo afework tizita lyrics, madingo afework sewodlat, madingo funeral live, madingo afework interview, madingo afework gonder music, madingo afework keteleyayen lyrics, madingo and

tamagn beyene, tamagn beyene buna, tamagn beyene wife, tamagn beyene mezmur, tamagn beyene show, tamagn beyene wedding, tamagn beyene media, tamagn beyene interview, tamagn beyene music, tamagn beyene dance, tamagn beyene old, tamagn beyene abiy ahmed, tamagn beyene religion, tamagn beyene concert, tamagn beyene and, tamagn beyene today

Latest Ethiopian News source. Watch Ethiopian News everyday from the reliable source.

You may also like

40 comments

Addis Daily አዲስ ደይሊ September 30, 2022 - 5:06 am

ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ ፤ ይሄንን ቪዲዮ ላይክ እና ሼር ያድርጉ። ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን

Seada tube September 30, 2022 - 8:11 am

Amara techefechefne mn bedelnen belulen tetulen kemalt wech Westchen demako keaymerachen blay honko emnayewna emsemaw negere amara bemhonachen becha temrten emnchefechefe lbachen demko

abrsh September 30, 2022 - 8:22 am

ነፍሱን በገነት ያኑር

حسين سعيد September 30, 2022 - 8:27 am

አላህ ሰብር ይስጣቸው ለቤተሰቡ ለሚያውቁት ሁሉ

ሀረጓ መካሻ September 30, 2022 - 8:27 am

አይ ታማኝ የቻልከው መስሎህ ዝም ብለህ ጠፍህ ዛሬ ግን በሀዘኑ አጋጣሚ ቢሆንም ስላየሁህ ደስስ ብሎኛል ለሞቱት ምህረትን ላዘኑት መፅናናትን እመኛለሁ

bereket mengestu September 30, 2022 - 8:28 am

ውይይይይ ኸር እኔስ አልቅሼ ልሞት ነው ምናለበት ሀጤተኛ እያለ ነብሰ በላ እያለ ምነው ፈጣሪ ያማል ነብሱን ባፅደ ገነት ያኑርልን ሌላ ምን ይባላል

Smart Habesha September 30, 2022 - 8:29 am

እንዴት ልፅናና ልቤ ተስበረ

Kokiko Kiki September 30, 2022 - 8:29 am

ሂድ፡ለማኝ

Tiya Too September 30, 2022 - 8:37 am

O so sorry afarun glabaa yatglacjuu

ኢክራም ዩቱብ September 30, 2022 - 8:37 am

የታምራት ደስታ ሞት እና የማድጎ ሞት ልቡን ያልሰበረዉ ሰዉ የለም

ዘመነ ካሴ ጀግናችነው ፍህ September 30, 2022 - 8:41 am

??????

Liya Mebratu September 30, 2022 - 8:45 am

እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ታኑርው

ጎጃሜዋ ነኝ ከጣና ሀይቅ September 30, 2022 - 8:45 am

በለማድንጎ ያላዘነ የለም የኔ ወንድም ሁላችንም ውስጣችን ነው የተሰበረው

ጎጃሜዋ ነኝ ከጣና ሀይቅ September 30, 2022 - 8:46 am

በለማድንጎ ያላዘነ የለም የኔ ወንድም ሁላችንም ውስጣችን ነው የተሰበረው

marta gebremeskel September 30, 2022 - 8:52 am

በጣም ያሳዝናል ????

Hanna September 30, 2022 - 8:53 am

ለሚሞቱት ለንፁሀንም እንዲ ብትጮሁ ቢታዘን ጥሩ ነበር. የማዲንጎንም ነብስ ይማር

hayuweloyew September 30, 2022 - 8:57 am

በእወነት ስሜቱ ከባድነወ
ትክክል ሁሌም አድስ መሪዶ ጀግነው የአማራ ህዝብ ውስውጥ ጨፈጨፈቱ ሀኪ ቤት ሂደው እራሳ ውሰድ ያማል በጣም ፈጣረ ሆይ አንተ ምህረቱን አውረድል ለሀገራችን በቃበል የ ቀነ አውሬ ሰው በላሽ ሀገራችንን ውስጥ አለ ግን ማን ይሆነ
ህፅነት ያላሳደግ ደካምችን ያለቀባረ አሳጠቸው ኧረ ያማል
ለቤተሰቦች ለወዳጅ ለመዶች መፀነነት ለወንድማችን ነብስ ይማረ።።።

M Love? September 30, 2022 - 8:57 am

ልቤን የሰበረው ማድንጎ አፈወርቅ ሞት እጂግ በጣም የምወደው መልካም ወንድሜ በጣም አዝኛለሁ ሰወደው ወደር የለኝም አይ አልቅሸ መሞቴ ነው ????

ሀወሊ ስደተኛዋ September 30, 2022 - 9:05 am

ማዲ ስንት ስውአስለቀስ አሳዘኝ

Azeb Ghbrehawariate September 30, 2022 - 9:06 am

Rip mandegoye amlake kantegar yohuune

ሀወሊ ስደተኛዋ September 30, 2022 - 9:07 am

ፍቅር ማዲላይመለስ ሄዷል እናተም ጀግናውች ናችሁ ለኢትዮጵያ ኑሩናትበፍቅር ሀገር ሰላምይሁን

Zahraabillie Zahraa Hamdoun September 30, 2022 - 9:07 am

Asikabachi kazenk atihedim nebet

Meseret Banga September 30, 2022 - 9:08 am

የፋስ ይማር

Senate Seyoume September 30, 2022 - 9:11 am

አንተ አስመሳይ ታማኝ አረ ተው

Momad Momad September 30, 2022 - 9:14 am

ታማኝ አላህ ይጠብቅህ እዉነትነዉ አገራችን ህዝብ እያለቀነዉ ህፃናት አባት እያጡነዉ

bayu mogos September 30, 2022 - 9:20 am

እናተ ኮናቹህ ህዝቤን የዋሃውን አማራ አሳልፋቹህ ለአሬመኔው የሰጣቹሁት አንረሳም የጥቁር ጣሊያኖች ለነገሩ ለናተም አይቀርላቹህም ?????????????????????????????????

ወይኒ September 30, 2022 - 9:21 am

ዩቱብ በገባን ቁጥር ለዩቱብ ንግድ ብላችሁ ከአንድ ቻናል ወስዳችሁ ወዳንዱ ቻናል እያዳነቃችሁ እያባዛችሁ እየዋሻችሁ ለሽቀላችሁ ብላችሁ ወሬ ምታረግቡትን ጠላው ተጸየፍኳችሁ ረገምኳችሁ ከቶ አይለፍላችሁ አቦ!!!

Tigi Getu September 30, 2022 - 9:22 am

ማዱንጎ የሚያደርገውን በጎ ነገር ሁሉ በድብቅ ነው ልታይ ልታይ አይልም ደግ ነው ስለዚህ በስውር ያደረገውን መልካም ነገር የሰማይ አባቱ በግልፅ ይከፍለዋል ነፍሱን ይማረው

User Userr September 30, 2022 - 9:24 am

ማዲንጎየ የኔ መልካም

Z . d September 30, 2022 - 9:24 am

ነበር

እግዚአብሔር መታመኛየ ነዉ September 30, 2022 - 9:25 am

እኔ ማድንጎ ሲሞት ኢትዮም አብራ የሞተች ያህል ነዉ የተሰማኝ ወይኔ ይች አገር በቃ ሰንቱን በልተሸ ጨረሸዉ ጀግናወቻችን አለቁ እኔ ከዚህ በኻላ አትዮጲያ ብትጠፋም ግድ የለኝም ለነ ማድንጎ ያልሆነች አገር ለማንም አትጠቅምም ሰዉ በሀገሩ ታሞ ለመታከም ሂዶ ሞቶ ሲወጣ ምን ይባላል ኢትዮ ነብሰ ይማር ለኔ ሞተሻል

Fifi Fofo September 30, 2022 - 9:29 am

Nebese yemar yen wedime

zabiba Ali September 30, 2022 - 9:29 am

Ayzosh fikir. Egzabhar yatsinash..

King Phone September 30, 2022 - 9:30 am

❤❤❤??????

Tigist September 30, 2022 - 9:31 am

Wondma Tamgne Antenem Egzyabher yetbkhe

Kareema Nnm September 30, 2022 - 9:33 am

ታማኝ የእኔ መልካም ሰው ???

hulum le bego new September 30, 2022 - 9:35 am

Nebas yamar???

Meti Tamiru September 30, 2022 - 9:38 am

ድምጸ መረዋው ዘናጩ ወንድማችን ነፍስ ይማር መንግስት ሰማያትን ያውርስልን። ሌላ ምን ይባላል።

Mulugeta Kindie September 30, 2022 - 9:39 am

ማልቀስ ይብቃ! ትግላችን ከፈሪዎች ጋር ነው!
ትግል ከፈሪ ጋር ከባድ ነው!
ታማኝ ና ምራን ተከታይ የሚኖርህ ይመስለኛል !
መምረር እንጂ ልቅሶ ያዘናጋል!

Nani Misgan September 30, 2022 - 9:40 am

????????????

Comments are closed.