84
Agelgel | Ethiopian Food #vegan
#shorts
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
31 comments
Ech
Wow good
You make me hungry and it’s a great job ?
ዘጋኝ በሹካ እንጀራ
እምዬ እጄ ምን አለኝና ?
በርገር እንጀራ
ጡሩነዉ
ጭራሽ በማንኪያ ጀመራችሁ?
የእንጀራ ኬክ መጣደ ደሞ ?
ሹካውን እንኳን ወደዛ አድርጉት ?
ላላላላ እንጅራ በሾካ ኖኖኖ
Bravo nice job ????????????????????????✅
Lasagna of teff enjera and all kinds of wot. I love it. Thanks for sharing this. God bless all family
ዋው..የኢትዮጵያ ቀዝቃዛ ላዛኛ.. በእንጀራው ፋንታ ደግሞ አይብ ብደረግበት እና ኦቭን ውስጥ ቢበስል ትኩስ የኢትዮጵያ ላዛኛ..በጣም ወደድኩት..
በሻሚል በፌስታል እንጀራ
ኬክ ነዉ ያደረጉት
አለመታደል በሾካ ቱቱቱ ????
እንዴት ወደድኩሽ መሰለሽ.. በእንጀራ ፋንታ ሥስ ቂጣ ተጠቅሜ ለስራ ምሳ ተደሳሰትኩበት..አመሰግናለሁ..
እጀራ በእጂ ነዉ የሚበላዉ ባህላቺንን አታበላሹ
im ethiopian my mouth is watering
እጀራውን ኬክ አስመሰላችሁት እኮ
??????
እንጀራ በሹካ ወጉ አይደለም
ባህላችን ፣ማንነታችንን አታበላሹ
አየ ግዜ እንጀራ በሾካ እረ እኛ እንጀራ ይናፍቀናል እናንተ ዲዛይን ትሰራላችሁ
እጀራበሹካ
Yummy ?
ወይ ጉድ እጀራ እደ ኬክ ሆነ
ልቦና ይስጣችሁ እንጀራን በሹካ ዘንድሮ ገና ጉድ ይመጣብናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
??
በጣም አሪፍ ምርጥ ሃሳብ
አረ አገልግሉን አረዱት እነ እትዬ ፋንሲ ፓንትስ ?
That's lasagna not agelgil ? don't ruin culture
Comments are closed.