76
Amharic Cooking " How to Make Ater Alicha Fitfit" የአተር አልጫ ፍትፍት አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
34 comments
ካንቺ፡ማሚ፡ብዚ፡ሟያዎች፡ተምራለው፡ድሯ፡መልክ፡ብቻ፡ነበርኩ፡ክክክክ፡ውድድድድ
እማሚ እጅሽ ይባረክ ውድድድድድ
እናመሰግናለን.
ማምየ የኔ ባለሙያ እድሜሽን ያርዝመው
እንወድሻለን♥♥♥♥♥♥
Weye enate serta metblagei nafekegi tena yestilen entcen
እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ማማዬ
እማማ እረ ተይ 1 ጉርሻ አትጨክኒ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን ማሚ
በጣምነው ማመሠግነ ማምዬ እድሜናጤና ይስጥልን
edimena tena yistilin mar yehonech enat
እናቴዋ በጣም ነው እምወዲሽ እዲሜ ና ጤና ይስጥሽ
Thanks you very much
I love the cooking but i have prob with the measuring
እማዬ እናመሰግናለን
ማሚየ ኑሪልኝ እማ
ወይ ማሚ እዴታባቴ አርጌ እደምወድሺ ሁለመናሽ ያስደስተኛል እምየ ትዝ አለችይ ለሀገርሺ ያብቃሺ በሉይ ቅዱስገብርኤል በስደትያለነወችንይጠብቀን
ማሚ አተሩን ሲበቅል ምን ይጨመርበታል ወይስ የሚጨመርበት የለውም
ዊይፅዳትሽ።እድሜናጤናአላህይስጥሽ
Wowww mamiye betam kanji iyetemarkunew amesegnalew kezi befit alawqm neber awun awukng
Atere ater adrgew teru new btam erejem selehone yselechale bterefe aref new mama
የኔ ፍቅር እንደው ስወድሽ♥♥♥♥
በጣም ልዩ ነው ።አተር ክክ አልበስል አለ ትንሽ ፒኪንግ ፓውደር ማድረግ በ 10 ደቂቃ ሙክክ ይላል!
Mamaye mechem betam new yeminameseginew bizu neger asawikeshinal ahun demo berber ena shiro aserar bitayasin
enamsgnaln
ማዘርዬ ዛሬስ ጥያቄዬ ለ አዳነ ነው እሱም እንደናት ባለሙያ ነው
ማማዪ ውድድ ነውይማድርግውት
Wawwwwwe batam yameral Mame marrr
አቤት ስወድሽ የኔ እናት ከርሠዎ ሌላ የማየው የለይም
ማማየ፡አላህእዴሜና፡ጤናይስጥሽ
Thank you mother ..
Alicha kik asahun
Enamesegnalen mama ilove you
እንወድሻለንበጣምአላይያቆይልኝማዘርየዋየ
ቪዲዮውን አታርዝሙት አጠር መጠን ያለ ይሁን እናመሰግናለን
Comments are closed.