Thursday, January 16, 2025
Home Food Can you help put Subtitles on my videos, thank you ከቻላችሁ ቪዲዮዎቼን ተርጉሙ ቋንቋውን ለማይችሉ ይረዳል, አመሰግናለሁ

Can you help put Subtitles on my videos, thank you ከቻላችሁ ቪዲዮዎቼን ተርጉሙ ቋንቋውን ለማይችሉ ይረዳል, አመሰግናለሁ

by
26 comments

Can you help put Subtitles on my videos, thank you ከቻላችሁ ቪዲዮዎቼን ተርጉሙ ቋንቋውን ለማይችሉ ይረዳል, አመሰግናለሁ



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

26 comments

Wudiy Wudey October 21, 2016 - 11:39 am

ማዝር ውድድድ

ZAMZAM Masershaw October 21, 2016 - 11:49 am

ማማየ በጣም ነው እምወደውት ለምታደርጊያቸው መልካም ስርና ትብብሮችሽ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና አላህ ይወፍቅሽ። እስከ ነቤተሰቦችሽ ጋር ዘንድ ምኞቴ ለው

Hadea Hadea October 21, 2016 - 1:48 pm

እማማእድሜናጤናአላህይስጠወት ሁላችንምከማማምግብአስራርን ብቻ ሳይሆን ፍቅርንም እንማር

ዘምዘም የወሎ ልጅ love October 21, 2016 - 3:14 pm

ውድድ የኔ እናት

Marta yemariyami liji October 21, 2016 - 7:57 pm

ለኔ አማሪክ ተመችቶኛል ማዘር ቀጥልበት የርሶ ቋቋ ይመቸኛል

Miheret Baka October 21, 2016 - 11:19 pm

I love you kindness.May God bless you with his heavely blessings!!

የፍቅር መምህሬ እራሱ ክርስቶስ ነው October 22, 2016 - 4:05 am

love you mom

ETH My October 22, 2016 - 5:03 am

mam my sweet

ማር.ዉድድድ Abc October 22, 2016 - 8:16 pm

እናቴ ስወድሺ እድሜ እና ጤና ዪሰጥሺ

እየሱስ ያድናል አሜን Tsehon የእግዚአብሔር ልጅ October 24, 2016 - 11:54 am

እናመሰግናለን ማምዬ እርስዎም ልጆትም ቡሩካን ናችው። በጣም ደስ የምል ሀሳብ ነው

Nina nani October 25, 2016 - 3:56 am

I can try but I don't know how I cab put it in your video

መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ October 26, 2016 - 12:16 am

እማማየ እርሰዎን ሳይ እናቴን ትመስሉኛላችሁ የተባርኩ እመቤት እንዴት ያምራል በጣም ነው እምወደወት እርጅም እድሜና ጤና ይስጠወት የኢትዮጵዊት ኩራቴ

faiza faiza October 26, 2016 - 3:37 am

mamayea allah edeama yeseteshi ?? edema lanechie mama dahena balamuyea watagn??

ሰአዳ አደም October 27, 2016 - 9:41 am

እናቴ በጣም ነው የምወደወት እድሜና ጤናይስጠወት ያርብ

Fala Tahir October 31, 2016 - 6:21 am

Mamaye it's your biggest fan Fatuma hope all is well with you and family.It will be my pleasure to do that as there are so many request from views.love you may Allah give u long live xoxo

እኔስ የማሪያም ነኝ Tehaya Belihu December 16, 2016 - 6:22 am

love you mam

Tirhas Gebresilassie January 25, 2017 - 4:45 pm

enateye betamm bale moya nowet emiserut hulu bayhonem ewketu alegn meknyatum enate betam gobez bale moya nat gin ahun enem erguz selehonkugn emiserut hulu yamregnal videoten salay mader alchelem. fetari edme ena Tena yestot enateye.

Daniel Mulugeta February 9, 2017 - 2:12 am

የ ኣዳነ እ ናት በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ የኔ ጥያቄ መከለሻ ምን ማለት ነዉ በ እንግሊዘኛ ምን ይባላል

Azeb Gebremaryam March 5, 2017 - 12:45 pm

ውውውውውውድ የእናቴ ምትክ እናቴ ነፍሶን በገነት ይኑርልኝእና በፍፊት ሁሉን ነገር እየደወልኩ እጠይቃት ነበር ለብዙ ግዜ ተጉድቼ ነበር የምጠይቀው ሰው የለኝም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር። ይመስገን ማምዬ እድሜና ጤና ይስጥልንንን በተለይ በስደት ሀገር ላለነውና በልጅነታችን ለተሰደድነው ውውውድድ አደርጉታለሁ ከልቤ

Reed Bowman June 25, 2017 - 5:49 am

Oh, yes. Please subtitle if you are able to! I would love to learn from these videos. She is obviously an excellent teacher, but I don't speak Amharic.

ሐገሬ ኢትዮጵያ November 8, 2017 - 8:35 pm

ማዘርዬ ስወዶት እንደው አምላክ ለኢትዮጵያ እናቶች ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጣቸው

Meseret Niguse January 5, 2018 - 12:28 pm

Arabic and english translate madreg echilalehu gn how?

jefoncedoncjesuis March 30, 2018 - 7:40 pm

My first language is English and I understand Amharic. I would be happy to help translate into English!

Jacqueline Johnson April 6, 2018 - 10:37 am

I don't understand a word you say, but your love shines through the words and I am hooked. I wish you a long and happy life.

Emmo Girma September 15, 2018 - 10:21 am

Enkuan adarasash mamaye. Amarigna yishalal

ZD ኑ እንደመር Tube September 15, 2018 - 1:27 pm

ማሚየ እኔ በአረበኛ እተረጉምልሽ ነበር ግን ምንድነው ጥቅሜ ትንሽ ቦጭቁልኝና። ቀን በቀን የምትለቂ ውን ቪዶወ በመከታተል እየተረጎም ልልቀቅለረሽ። ጉቦ ነውደ እዳትይ ትንሽ ነው የምፈልግ

Comments are closed.