Home Food Do You Remember My First Video? የመጀመሪያዬን ቪድዮ ታስታውሳላችሁ – Mamaye

Do You Remember My First Video? የመጀመሪያዬን ቪድዮ ታስታውሳላችሁ – Mamaye

by
21 comments

Do You Remember My First Video? የመጀመሪያዬን ቪድዮ ታስታውሳላችሁ – Mamaye



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

21 comments

Berhane Gebriel October 10, 2017 - 11:02 am

Misganaw yegna new. Egziabhern beEyesus Krstos sim amesegnewalehugn.

Sranesh Abebe October 11, 2017 - 11:28 am

እማየ በጣም እናመሠግና ለን ካንች ቡዙ ነገር ነው የተማርኩት እድሜሽ ይርዘም እኔ ቅቤ አይብ እና ክትፎ ሠራው እንዲያውም በምሠራበት ጊዜ አንችን እያሥታወሥኩ ነው እማ እድሜሽ ይርዘም ጤና ይሥጥሽ

Hanna joy October 12, 2017 - 11:17 am

razhem edme ena tena yestot ?

muhammed Tamam October 13, 2017 - 5:28 am

mamiyee ye anchi sera hulum konjo new betm betm

muhammed Tamam October 13, 2017 - 5:29 am

mamiiii Allah rejem edmena tena yestesh

Jamማምየ በጣም እናመሰግናለን ግን ሙያ የለላት ሴት አለፈላት Lat October 15, 2017 - 6:09 am

ማማየ። አላህ ሙሉጤናሽን ይስጥሽ ኑርልን እኔ በበኩሌ ካየኧቸው። ቪድወችሽ ሁሉም ጡሩ ናቸው። ፈገግታሽ እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ጎበዝ ነሽ

መታወቂያ መጠሪያዬ ናት ኢትዮጵያዬ October 16, 2017 - 5:18 pm

eizabhar ymsgan enkuwan leze kane adrsan mamay wddddd love you foraver my momi

መታወቂያ መጠሪያዬ ናት ኢትዮጵያዬ October 16, 2017 - 5:19 pm

ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ እመኝሎታለው mamay

መታወቂያ መጠሪያዬ ናት ኢትዮጵያዬ October 16, 2017 - 5:22 pm

ይሄ ነው ብዬ በቃላት የማልገልፀው ብቻ በሁሉም ትምህርቶት ደሥተኛ ነኝ እናት ቅዱሥ አማኑኤል ረጅምድሜ ለእርሶ ይሥጥልኝ ልጆት አዳነን ይጠብቅልኝ
ትዙ ነኝ ከኩዌት

Abu Ali October 19, 2017 - 8:47 am

ማዘርየ ሀሉም ሀሪፍ ነው ግን ያለ ጌሾ ብርዝ እደት እደሚሰራ ብታሳይን

Abu Kalid Jamal November 1, 2017 - 10:28 am

እድሜነ ጤነ ይሥጥሽ የኔ ነት በጠም ደሥ ይለል ሁሉም እነመሠግነለን

Tayba Merga November 4, 2017 - 11:43 am

Mamaye ewadshalwu batam fkr nash

sabela thank you Jesus November 25, 2017 - 2:15 pm

የኔ ናት ሁሉንም ወድጃለሁ አመሰግናለሁ ትምህርት

sada ahmed November 29, 2017 - 3:16 pm

❤️❤️❤️❤️❤️????

Sumeya Habeshawit January 5, 2018 - 5:30 pm

ሰብሰክራይ ይገባሻል ለሰንቱ እናረግ የለ አላህ ያቆይሽ

Ansha mohammed January 6, 2018 - 9:04 am

Ye pizza aserar asayin mather

diiviineputo January 15, 2018 - 2:14 am

It's Dee here ?

Saada Saada January 16, 2018 - 7:25 pm

ማማየ ስላምሽን ያብዛልኚ የሚገርመው ነገር ሁሌም እከታተለሽ አለሁ ስራወችሽ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኚ እማየ የማስችግርሽ ነገር ጥብስ እደት እደሚሰራ አሳይኚ ቆጆ ጥብስ አልጫ ጥብስ ሌላውን ሁሉንም ተምሬ አለሁ

Tuy Uyf January 30, 2018 - 5:40 pm

Mama mara

semhar T.H January 31, 2018 - 9:55 am

Egzabiher yestiln Emmama

የሺ አለም yonas February 1, 2018 - 1:12 am

ለመናገር ቃላት ሰለሚያጥርኝ እንደው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com