Home Ethiopian News Ethiopia: መንግስት ከነገ ጀምሮ ብር መውረስ ይጀምራል

Ethiopia: መንግስት ከነገ ጀምሮ ብር መውረስ ይጀምራል

by Addis Media
0 comment

Ethiopia: መንግስት ከነገ ጀምሮ ብር መውረስ ይጀምራል



ከነገ ጀምሮ ከ100 ሺህ በላይ ነባሩን ብር በእጃቸው በግለሰቦች እጅ የሚገኝ ነባሩ ብር ተወርሶ ለመንግስት ገቢ እንደሚሆን የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ተናገሩ።
ከነገ ጀምሮ ገንዘብ መቀየር የሚቻለው ከ100 ሺህ ብር በታች ብቻ መሆኑንም አስታውቀዋል።
ዶክተር ይናገር ይህን የተናገሩት የገንዘብ ቅያሪውን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ነው።
ገዥው እንደገለጹት፤ ከ100 ሺህ እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በአዲሱ የገንዘብ ኖት ለመቀየር የተቀመጠው ቀነ ገደብ ዛሬ አብቅቷል።
እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ለመቀየር የተያዘው የጊዜ ገደብ እንደማይራዘምም ጠቁመዋል።
ይህን ተከትሎ ከነገ ጀምሮ እጃቸው ላይ ከ100 ሺህ ብር በላይ የያዙ ግለሰቦች ገንዘባቸው ተወርሶ ለመንግስት ገቢ ይሆናል ነው ያሉት ዶክተር ይናገር፡፡
Ethiopian government to start to confiscate if anyone is more than 100,000 birr in hand.
Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia.
AddisMedia Daily Ethiopian News Source #Ethiopia #EthiopianNews

Latest Ethiopian News source. Watch Ethiopian News everyday from the reliable source.

You may also like