Thursday, January 9, 2025
Home Ethiopian News Ethiopia: አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | "ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ" – Addis Daily

Ethiopia: አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | "ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ" – Addis Daily

by AddisDaily
23 comments

Ethiopia: አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | "ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ" – Addis Daily



Ethiopia: አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | “ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ” – Addis Daily

sisay agena,new tigrigna comedy seber zena (ሰበር ዜና) full drama 2023,new ethiopian tigrigna comedy seber zena (ሰበር ዜና) part 1 2023,new ethiopian tigrigna comedy seber zena (ሰበር ዜና) part 3 2023,zena tigrigna,ethiopia zena,ahmed teshome zema zena,ahmed teshome – zema zena,egna legna,mestyat betna,zemen,#shorts አጀንዳ አታሳጣን|ሰበር ዜና|seber zena|adnakot tube,rebels,eregnaye,dere news,seyfu ebs,yebeteseb chewata,zehabesha,haq ena saq,seifu on ebs,government

ሰበር ዜና,ethiopia: ሰበር ዜና,ethiopia- ሰበር መረጃ,ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና,ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news,ሰበር ዜና ትግራይ,ዜና,ኩሉ ዜና,ትኩስ ዜና,ሰበር,ፋና ዜና ዛሬ,ዕለታዊ ዜና,ዜና ትግርኛ,አማርኛ ዜና,ዜና ትግራይ,የዛሬ ዜና ኢሳት,ዘሀበሻ የእለቱ ዜና,የዛሬ ዜና በኢትዮጵያ,feta,feta daily,donkey tube,dink lijoch,comedian eshetu,abel birhanu,abel,ethiopian news,amharic movies,ethiopian music,eshetu melese,hope entertainment,habesha,habesha dance,drama ethio,drama,film,news

Latest Ethiopian News source. Watch Ethiopian News everyday from the reliable source.

You may also like

23 comments

እግዚአብሔር ፍቅር ነው March 21, 2023 - 6:45 am

ጎዝ በርታ እደዚህ ማምረትህ

Zfan bn March 21, 2023 - 6:47 am

አታደንቁረን። ስንዴ መላክ ያልቻለ ሰለ ጤፍ ማዉራት። ፖለቲካ ለበስ ዜና።

Movie for ever March 21, 2023 - 7:19 am

እናቴ እናንተ ሀገር ነው ያለችው እና ሠፌድ ሰላልወሠደች እኔመጥቸ ላድርሰላት እሶም ሱሶን ትወጣ እንደው እንዴት እንዴት አድርገህ ነውየልብትርታዋን ያወከው ወንድም ጋሸ

በትእግስት ያልፋል March 21, 2023 - 7:20 am

ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይርዳዎት ለትውልድ አስተላፉ

its mer March 21, 2023 - 7:25 am

Good Job ?

tsedeke7 March 21, 2023 - 7:43 am

Thank you so much.

daniel Tessema March 21, 2023 - 7:52 am

If you're working for Cargill, I wouldn't eat that Teff because I know how Cargill and Monsanto corrupt world food security! The GMO they produced were monsters!

Nunesh nunesh March 21, 2023 - 7:57 am

እግዚአብሄር ይጨምርሎት አባታችን ❤❤?

ወንዶች ባዮብሽ March 21, 2023 - 7:58 am

kkkkkkkkkkkkkkkkk ወዶ አይስቁ ወድ ኢትዮጴያ ነው ምትሎኩት ወይ ጉድ

Helen March 21, 2023 - 8:00 am

እሰይ አባባዬ እግዚአብሄር ይባርክዎት ያስፋዎት ብዝዝዝዝት ይበሉልን እድሜና ጤና ይስጦዎት ደስ የሚል የሚያኮራ ስራ .

Helen Adonai March 21, 2023 - 8:00 am

Ke USA wede Ethiopia ?? Man honena ye teffe bale abat mntsu !! Gud bel gojam gonder mnjar ! Wede Ertirya laku kefelegu

Zena Lemma March 21, 2023 - 8:09 am

ጉድ ነው ምን ያድርጉ መሪዎቻችን ሰውን መግደል እንጂ ማፈናቀል እንጂ ቤዚክ ነገር ማሟላት አልቻለም እግዚአብሔር ይስጥልን ጋሼ

Birtukan Endale March 21, 2023 - 8:15 am

Yohe new yekereh

Birtukan Endale March 21, 2023 - 8:23 am

Why you send teff two Ethiopia. Why don’t you send us the farming marital and teach a group of farmer.

Jaffer Shurie March 21, 2023 - 8:29 am

አንድ ገበሬ ነው ወይስ አንድ አረመኔ? የአንድን አገር ተፈጥሯዊ ንብረት ያለ ሕዝብና መንግሥት ፍቃድ ወደ ሌላ ሁለተኛና ሦስተኛ አገር ማሻገር ትልቅ ወንጀል ነው::

Birtukan Endale March 21, 2023 - 8:29 am

If you love to Africa or Ethiopian or Eritrea. If you can do it in us why don’t you do in Ethiopian or Eritrea

Fekadu Abeje March 21, 2023 - 8:33 am

GMO ጤፍ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ የሀገራችንን የጤፍ ዝርያ እንዳይበክለው ስጋት አለኝ ማንኛውም አሜሪካ የሚመረቱ እህሎች ምርትን ለማሳደግ ከፍተኛ የሆነ ማዳበሪያ ተጠቃሚዎች በመሆኑና ለዩኒቨርሲቲ ሰጥቼ አጥንተውት ነበር ስላሉ ጥርጣሬዬን ለመግለጽ እወዳለሁ ሌላው ሔይቲ የተባለችው ሐገር በሩዝ ምርት ህዝቦችዋን መግባ ወደውጭ ሐገር ምርቷን ትሸጥ የነበረችን ሐገር ቢልክሊንተን የሥልጣን ዘመኑ በአሜሪካ የተመረተ ሩዝ በመርከብ አምጥቶ በርካሽ ዋጋ በገበያቸው ላይ አራግፎ ገበሬውን ከሥራ ውጭ አውጥተው ሐገሪቱን ለድህነትና ለብጥብጥ እንደ ደረጓት አንርሳ ቢልክሊንተን በይፋ የሔይቲን ህዝብ ለዚህ የዳረኩት እኔ ነኝ የአሜሪካ ገበሬዎችን ትርፍ ምርታቸውን ማራገፊያ ያደረኩት ብሎ አምኖ ይቅርታ የጠየቀው ስለዚህ ይኼ ነገ ለኢትዮጵያ ገበሬ የሚያመጣውን ችግር አብሮ ማየት ያስፈልጋል።

Amanuel Geremew March 21, 2023 - 8:48 am

ለምን ድንነው የአንድን ሀገር ንብረት ለላ ሀገር መስጠት የእናት አባት ን ንብረት ርስት መስጠት ነው እና እባክህ የኢትዮጵያን የኤርትራን ንብረት ለጠላት አታዛምትብን ንበረታችን

wubitu zeleke March 21, 2023 - 9:09 am

እግዚአብሄር እንደእርሶ ያሉገበሬዎችን ያብዛልን ለአገራችን በማሰብዎ እናመሰግነዋለን

Tigist Abebe March 21, 2023 - 9:21 am

አድናቂዎት ነኝ ተባረኩ እግዚአብሔር ከተገፉ ህዝብ ጋር ነው

G. G March 21, 2023 - 9:25 am

ተባረኩ ክቡር ተስፋችን??

Daniel Asfaw March 21, 2023 - 9:30 am

አቶ ተሰፋ ድራር ! ታላቅ ወንድማችንና አባታችን በመጀመርያ ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ ይስጠዎ እያልኩ ወንድምና እህትማማች የሆነው የኤርትራና የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሕላዊ ምግብ የሆነው ጤፍ በዚህ መልኩ አሜሪካ ውስጥ ማምረትዎ በጣም ገርሞኛል እርስዎ እንዳሉት በፊለፊትም በጓሮም ወደ ውጭ የሚሄደውን እዛው ከቀረበለት ከዚህ የሚጋዘውን በመቀነስ ከፍተኛ የገበያ መረጋጋት እንደሚፈጠርም ዕርግጠኛ ነን በሥራዎ ኮርተንብዎታል ፣ በተለይ ደግሞ እኛጋ ከስንዴ ውጭ በኮንባይን ሀርቨስተር ጤፍ ሲታጨድ ባለማየታችን ምናልባትም ይህን የጤፍ መሠብሰብያ ማሽን ተነጋግረው ቴክኖሎጂውን በማስገባት ይህን ለዘመናት በዕንፍቁቅ በዕጁ እያጨደ ያለ የሀገራችን ገበረረም ያሳርፉታል ብለን እናስባለን ። ይህን ፕሮግራም ላቀረበልን ታዋቂውና ስመጥር ጋዜጠኛ አሉላ ሰሎሞንም ምስጋና እናቀርባለን ።

Rahel Abebe March 21, 2023 - 9:34 am

ምነው አናልቅ አልናችሁ ደሞ በዚህ መጣችሁ ????????

Comments are closed.