Home Ethiopian News Ethiopia: ጠ/ሚ አብይ አህመድ በፓርላማ የተሰጠ ምላሽ | በቀጥታ | LIVE

Ethiopia: ጠ/ሚ አብይ አህመድ በፓርላማ የተሰጠ ምላሽ | በቀጥታ | LIVE

by AddisDaily
26 comments

Ethiopia: ጠ/ሚ አብይ አህመድ በፓርላማ የተሰጠ ምላሽ | በቀጥታ | LIVE



Ethiopia: ጠ/ሚ አብይ አህመድ በፓርላማ የተሰጠ ምላሽ | በቀጥታ | LIVE

abiy ahmed,abiy ahmed speech today,abiy ahmed today,abiy ahmed speech,abiy ahmed ali,pm abiy speeches,abiy ahmed news,dr abiy ahmed,dr. abiy ahmed,abiy ahmed tiktok,pm abiy ahmed,abiy ahmed live,pm dr abiy ahmed,abiy ahmed in the us,abiy ahmed interview,abiy ahmed in america,prime minister abiy ahmed,abiy ahmed in the united states,pm abiy ahmed,ethiopia tigray conflict today,pm abiy at parliament,ethiopian news today,walta tv interview today

ዶክተር አብይ አህመድ,ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ,አብይ አህመድ,ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ,ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ,ዶክተር አብይ,ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በጎንደር,ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ,ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የሰጡት ማብራሪያ,abel birhanu,zena tube,dere news,ebc,ebs,ethio 360,bereket media,ethio news,ethiopian news,jtv,ahadu,fana tv,zehabesha 4,feta daily,feta daily news,mereja tv,mereja today,addis media,zehabesha orginal,amharictube,abe na kebe,betoch comedy,topia,fana television

Latest Ethiopian News source. Watch Ethiopian News everyday from the reliable source.

You may also like

26 comments

Melat Code July 6, 2023 - 9:10 am

አብቹዬዬዬዬ ጀግና ነህ.

Tsehay Weldtsadik July 6, 2023 - 9:12 am

የወሬ ፖርላማ ::

Melat Code July 6, 2023 - 9:24 am

አብቹዬ አንጀት አርስ በርታልን ጀግናችን .

Mek Wondi July 6, 2023 - 9:29 am

ኧረ ተው ይብቃ

Mek Wondi July 6, 2023 - 9:31 am

መጭዉ ትውልድ ምን ይስራ? ሰርቶ ጨረሰው እኮ

berhanu kebede July 6, 2023 - 9:39 am

ተሠሩ የተባሉ ሥራዎች ለሀገር ያለው ጠቀሜታ ምንም አያጠያይቅም ነ/ግ የአንድ ሠው ህይወት ያለ ፍርድ መሞት የብዙ ቤተሠብ ያለ ጧሪ ቀባሪ ከማስቀረቱም ባሸገር ልጆችን ለጎዳና መዳረግ አይሆንም ወይ ሌላው ህጋዌ ደሀ ላሉት ልክ ለምነው የተለያዩ ፕሮጄክቶችን እንደሚያሠሩት ሁሉ ህጋዊ መጠለያ የሚሠሩልዎ አገራትን ቢጋብዙ የሠሩት ሥራ በመቶ ይባዛሎታል

Melke Abeje July 6, 2023 - 10:22 am

ጠ/ሚሩ እንደሚሉት አገራችን በእነዚህ ሰዎች ቁጥጥር ዉሰጥ መዉደቋን ፓርላማ ዉ አጨብጭበው አጽድቀዋል ።

Mizan Sebsebe July 6, 2023 - 10:22 am

Ye Tultula nefi ena achebchabi ye
Kebetoch sebseba ASAAFARIWOCH !!!

Abeba Mengestu July 6, 2023 - 10:41 am


የጠቅላዩ ስልጣን መልቀቅ አይደለም ቁም ነግሩ እንዴት ባለው መልክ ብንሰራ ነው ከዚኽ የድንቁርና የድኽነት አረንቆ የምንወጣው ነው !!!

ناب اؤ July 6, 2023 - 11:09 am

የተጠየከዉ ሰዉበሰላምወቱ ይግባ ነዉየተባልከዉ አተእዚጋመተህ ተቀባጥርአለህ ወሪሪሪሪሪ ብብብብቻቻቻቻቻ ድሀእያለቀሰ እየተራበ ያተብሮጀክት ቀቅለህብላዉ የጬፊ እሾህ እባብ አናትህይፍረስ አታፍርም ህዝብ እየተከራተተ

Lula Abraba July 6, 2023 - 11:18 am

ውሽታም ህዝብ እየተራበ ነው ለህዝብ ውሀና ምግብ ለምን ቢያጌጥ ድሀው በምን ገንዘቡ ነው መናፈሻ እየሚገባ ቱልቱላ

Lula Abraba July 6, 2023 - 11:20 am

አንጨብጫቢዎች ምነው ግድቡ ቢያልቅና ለህዝብ ጥቅም ቢውል ቀዳዳ እንዳተ በአለም ታይቶ አያውቅም

Lula Abraba July 6, 2023 - 11:22 am

በም ገንዘብ ነው የሚገዛው ፓርላማዎች አፋቹህ ይዘጋ አትጠይቂም

Lula Abraba July 6, 2023 - 11:25 am

የነካኸው ሁሉ ይደነዝዛል

Lula Abraba July 6, 2023 - 11:30 am

የትግራይ ያፈረስክው ጤና ጣብያዎች አስራው

Lula Abraba July 6, 2023 - 11:31 am

የአፍሪካ ናዚ ክድሮ ክነበረው እጥፍ ፋሽስት

רחל אמשהו July 6, 2023 - 11:46 am

ምኑ ነው ይሄ የሚያስጨበጭብ ጅሎች አሁን የሰጠው መልስ ያስጨበጭባል ሰው መሰል ሰይጣን ይንልህ

sancho sancho July 6, 2023 - 12:10 pm

እውን ይሄ ሰውዬ ነው መቶ ሚሊየን ሕዝብ የሚያስደዳረው ወይ ኢትዮጵያ ወሬ ቀዳዳ ውሸት ብቻ በአጭሩ ምላስ ብቻ ብየዋለው !!!

sancho sancho July 6, 2023 - 12:16 pm

አረ ወሬ ጠላው ውሸት ብቻ ሰልቸን አረ ይብቃ ኢትዮጵያዊያን ሰለቸን ህያልን ነው አንተ አይደለም ሀገር መምራት ይቅርና 20 ሰው የሚያስደዳድር ጭንቅላት የለህም !!!

Adawork Abayirga July 6, 2023 - 12:40 pm

ሰውን፡መሸንገል፡ይቻል፡ይሆናል፡እግዚአብሄርን፡ግን፡ፍፁም፡ልንሸነግለው፡አንችልም።የደሀ፡ደምና፡እንባ፡ምድሪቱን፡አጨቀየ፡ፍትህ፡ተዛባ፡ፍርድ፡ተጉዋደለ፡ዘረኝነት፡ነገሰ፣ጥላቻ፡ስር፡ሰደደ፡ሰው፡በተፈጠረበት፡ምድር፡መድረሻ፡አጣ፡ይህ፡ሁሉ፡ሲሆን፡ግን፡እግዚአብሄር፡ፃድቅ፡ፈራጅ፡በዙፋኑ፡አለ።

Enat Hager July 6, 2023 - 1:15 pm

This guy is mentally ill. He is talking about parks and trees while innocent Ethiopian are still killed, slaughtered, and displaced from their own country. He is afraid of mentioning "Emeye Menelik's" palace by name. "Emeye Menelik" is the king of all Ethiopian and the entire black people. Are you a small "kebele" chairman or a prime minister?
#NO MORE OROMUMA BELEGENA MAFYA GROUP AND ETHNIC BASED POLITICS IN ETHIOPIA

muluken misganew July 6, 2023 - 1:24 pm

ሲጀመር የአለ ውሸት ምን ያውቃሉ፣

Tegua Asefa July 6, 2023 - 1:40 pm

አቢቹ ሰንቱን ቻልከዉ ? እ/ር ይርዳዉ

Aynalem Gemechu July 6, 2023 - 2:21 pm

አፈር ፡ ድሜ ፡ ብላ

Aynalem Gemechu July 6, 2023 - 2:29 pm

አጨብጫቢ ፡ እጃችሁ ፡ ይሰበር ፡

Manalebish Meresha July 6, 2023 - 2:54 pm

Sewe leka Eyewash menore yechelal ….

Comments are closed.