34
አዳዲስ ምስሎች – የሕዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌት ተጀመረ! AddisMedia Addis Mereja Nile Dam updates with new satellite images and negotiation updates from Dr. Silesh Bekele. #Ethiopia #EthiopianNews #NileDam #Egypt
Latest Ethiopian News source. Watch Ethiopian News everyday from the reliable source.
Ethiopia: Nile Dam Filling New Images – የሕዳሴው ግድብ አዳዲስ ምስሎች
አዳዲስ ምስሎች – የሕዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌት ተጀመረ! AddisMedia Addis Mereja Nile Dam updates with new satellite images and negotiation updates from Dr. Silesh Bekele. #Ethiopia #EthiopianNews #NileDam #Egypt
Latest Ethiopian News source. Watch Ethiopian News everyday from the reliable source.
27 comments
Wowwwwwwwwwwwwwww getaa yebbarakiii xalatchi qaxali debeni yebawuu yagalee lijochi enkwani dasii alachuu




















Wudo hagare mekagonchesheni yeyazileshe
No need for speculation. If it is started, Ethiopia has to give an official statment. The pictures you are showing are old. Knowing Abiy, if the filling has started, he will be the first to come out and take the credits as a super narcisist. He has not done that yet since the filling is not started yet.
??????????እውነት በጣም ደስ ይላል። መልኩ እራሱ በጣም አንጀት ይበላል። አፈራችን ሁሉ ነበር የሚገበረዉ ። ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን። ሰላም ለ አገራችን። ???
https://youtu.be/5ouNgwfEfOY ቤተሰብ እንሁን ,ምላሼ ፈጣን ነው.በቅንነት ደምሩኘ ,please subcribe my channal ,have nice day !
Demeryehalew
Betame arif sera new berta
Wow bellissimo Abye
ወሸትነው፣እየተሞላአይደለም
መንግስት፣ይፋአላደረገም
የአባይ ማደሪያ!
====//=====
አበጀ ማደሪያ ዓባይም አረፈ፣
ሸክሙን አቅልሎ ለሀገሩ ተረፈ፣
በበረሃ አልቀረም እንደተኳረፈ፣
መዞር ቢኖርበት ከእንግዲህ የግዱን፣
አውርደንለታል ይዞ አይዞርም ግንዱን፣
ዓባይ ከዚህ ወዲያ አይንከራተትም፣
ማደርም መዋልም ይችላል ማምሸትም ።
በጉባ ላይ አልጋ ተነጥፎለታል፣
ዓባይ ተረጋግቷል ቀኑ አልፎለታል፣
በሀገሩ ውሎ አድሮም እያነጋ፣
ብዙም ሳይጣደፍ ቀስ ብሎ እያወጋ፣
ይችላል መጓዙን እየተረጋጋ!
========//========
(በተስፋዬ መሰለ)
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል????????????????????
እግዚአብሔር ይርዳችሁ። በርቱ
እጅግ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው !!!!
God bless Dr. Abye thank you so much.
ማሻአላህ. እልልልልል
እግዜአብሔር ይመስገን ይህንን ያሳየን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል በኢትዮጵያውያኖች ተጀምሮ በኢትዮጵያውያኖች ያለቀው ትልቁ የህዳሴ ግድብ በዛሬው ቀን ውሀ መሞላቱ እጅግ በጣም ያስደስታል """"ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ከፍፍፍፍፍፍ ከፍፍፍፍፍፍፍ ትበል ~~~~እኛም ልጆችዋ ሀገር ቤት ያለነውም እውጭ ያለነውም እንኩዋን ደስ አለን ከዚህ የበለጠ በህይውታችን የሚያስደስት ምን አለ። በዚህ አጋጣሚም ጣናን ዞር ብለን እንመልከት ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ነውና እናስብበት እንበርታ እኛ በእኛ """"""ለትውልድ ታሪክ እንስራ """"""
We better good take care of lake tana
Finally waw
ሰላ ለአገሬ ይሁን መሸ አላህ መጨረሻ ውን ያሳም ር ልን ያረብብብ
stay home abay
I love Ethiopia from D.Z
Egziabeher yimesgen lezih.yaderesen. Ahunem yebereket yargelen. Thank you Dr. Abye, Dr. Engineer, and all the workers on the dam. God bless Ethiopia!
ı love you Ethiopia from turkey
ጋዜጠኛ
Abay teshete yalshiw weyane endet nesh? Dehnanesh????
ይዚህ ግድብ መሞላት የብዙ ቀጣይ ድርጊቶች የመጀመርያው ነው። በእዚህ ግድብ አፋሳሽ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የሚንደረደረውን ደለል አፈር በከፊል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲቀር የሚደረገውን የወደፊት ጥረት በትጋት የሚተባበሩበት ሥራ የሚቀጥልበት ጊዜ ነው። እንበርታ። እንተጋገዝ። እንደርስበታለን። አይዞን።
Comments are closed.