85
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Bread የዳቦአሰራር – How to Make Buhe Dabo Mulmul – Bread የቡሄ ዳቦ – ሙልሙል አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
43 comments
እንኳን አደረሰሽ ማምየ የቡሔ ሙልሙል ስለምታሳይን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ስለሚያሳውቁን ፍፁም በጎነት ነው
እናመሠግናለን
woyna mom amsgenlaw batam naw ymewdaw yhan asrar gen eraschu nabre
Ara merakan eywtkun naw
⚘⚘
እናት አለም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ማዘርዬ ሁልግዜም የሀበሻ ልብስ ልበሱ እንዴት ደስስስስ እንደሚሉኝ ላመቱ በሰላም ያድርሰን አሜን ብዙ ትስታ ቀስቀሱብኝ እኔ የቡሄ ግዜ ለሰፍር ልጆች ለመስጠት እውነት እንቅልፍም አይዘኝም ነበር ምክኒአቱም እህቴ እዳትቀድመኝ ለመስጠት.
Thank you! I wish you a long live!
እናመሰገናለን እናኳን አደረሳችሁ የስላም የደስታ ይሁንልን ለሁላችንም አሜን አሜን አሜን
ማዘርዬ እንኳን አደረሰዎት ደስይላል የኔ ባለሞያ አስታወሱኝ
ማማዬ የልጂነት ትዝታየን አሳየሽኝ ወላሂ እባየ መጣ ትዝ ይለኛል አያቶቻችን ጋ ስወስድ ውይ
Mameeee please call me። አመሰግናለሁ
የኔናትእዲትእደሞወደሺወላሂልክወላጆእናቴንትመሤሬኚለሺእዲሜከጢናጋሮእመኚልሻለሁ
ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤናሸን ይባርክ
እማ በጣም እናመሰግናለን
gerum new thank you
Too many ads… couldn't watch video
እማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠወት
I, Love Mama ?????????
በጣም የተባረኩ ኖት እግዛብሄር ጤና እና እድሜ ይስጦት
Kmem banaregs
ወይኔ ስወዳቸው እኝህን እናት፡ እናቴን ነው ሚያስታውሱኝ
ወይኔ ስወዳቸው እኝህን እናት፡ እናቴን ነው ሚያስታውሱኝ
እናመሰግናለን እናታችን
ማሻ አላህ ?
mamiy teru tezeta new eijishen yebarekew yena marrrrr
Wub enat! God bless you.
ትዝ አለኝ የናቴ ዳቦ እኛ ባገልግል ነዉ ቡሄ የምናደርሰዉ ለሰወቺ በዳቴል አይደለም ክክክክክ
እንካን በስላም አደረሰን መጭው ዘመን ስላም ፍቅር ጤና በይ አለንበት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይባርክ ??
??
ለእናታችን ለሙያም አስተማራችን ስላም ጤና ፍቅር ከመላው ቤተስብ ጋር እግዚአብሔር ይባርክ??
???????????
መልካም የቡሄ በአል ለሁላችንም እመቤታችን ድንግል ማርያም በይ አለንበት ስላምን ጤናን ፍቅርን በዘመናችን ትስጠን ????????????
ዋው በጣም ነው ማመሰግን ማማየ እጅሽን ይባርከው በተለይ ቅጠሉን የት እደማገኛው በጣም ጨቆወኝ ነበር መዳህኑያለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ በጣም ነው ምወድሽ በስመ አም ሲያምር
እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ እናመሰግናለን
Enate edemeye yestot tezetaw ulachenem gar ale aye buye
እንኳን አደረሰን ማማየ
ያአላህ ሲያምር
Betam Enameseginalen
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን????????
Parecen tamales!
Wow
tebarekulegh teru enatachin not. kegobezen kerso bezu memar yechalal!
ማሚዬ እንኳን አደረሰሽ !!! ማሚዬ የተጠቀምሽውን የዱቄት አይነት ወረቀቱን ወይም ካርቶኑን ብታሳይን ጥሩ ነበር ከቻልሽ አሳይን ብዙ አይነት ስላለ አንቺ የምትጠቀሚውን መጠቀም ፈልጌ ነው እንወድሻለን እናመሰግናለን
good job mama
የኣነባብሮ ኣሰራር ብታሳይን
አላህ ያቆይሽ ረጅም አመታትን በደስታ ያኑርሽ ማማዬ
ማሚዬ እድሜሽን የርዝማዉ
Comments are closed.