Home Food Ethiopian Bread Spices – Ye Dabo Kimem – የዳቦ ቅመም

Ethiopian Bread Spices – Ye Dabo Kimem – የዳቦ ቅመም

by
29 comments

Ethiopian Bread Spices – Ye Dabo Kimem – የዳቦ ቅመም



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

29 comments

Yaxya Salman February 16, 2018 - 3:05 pm

mami demblal entay eu

Yaxya Salman February 16, 2018 - 3:08 pm

mami what is demblal in Eritrea we don't now can you explain? ?

Alw Ale February 16, 2018 - 3:10 pm

ማሚ እጅወትን አላህ ይባርከው የሽሮ ቅመም እና በርበሬ ስናዘጋጅ ማለቴ ቅመሞን ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል በተረፈ እድሜከጤና ጋ አብዝቶ ይስጦወት እማየ

Sukena Shariif February 16, 2018 - 5:03 pm

Wowowo mama??????

Kj K February 16, 2018 - 5:03 pm

ማማየ ኑሪልን ቅን እናት ሰላሙን ያብዛለወት

medksa Elisabeth February 16, 2018 - 5:11 pm

Ente edmeye yesteha

meron wordofa habeshawet tamasgan amelaka February 16, 2018 - 5:41 pm

Amesgnalew mami

የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል February 16, 2018 - 5:44 pm

ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

hanan lubaba February 16, 2018 - 8:17 pm

በጣም አመሰግናለሁ እናቴ ????????????????????

Melati Yemaryami Lij February 16, 2018 - 10:47 pm

እናመሰግናለን

ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ February 16, 2018 - 11:42 pm

ማሚዬ አላህ ረዥም እድሜ ይስጥስ ከልቤ ነው እማመሰግንሽ ባቺ ስቱን አወኩ

Today Ethiopia February 17, 2018 - 1:26 am

ማምየ እደት ነዎት? እዳቦ ላይ ነጭ ሽኩርት እደት ነው የሚጨመረው ሰምቸም አይቸም አላቅም ሌሎቹ አው ያስፈልጋሉ ነጭ ሽኩርቱ ግን እደት?

alewya Semus February 17, 2018 - 2:14 am

እናመሰግናለን እናትዬ

ሚሚ ሚሚ February 17, 2018 - 2:38 am

ጤና ይስጥልኝ ማምዬ

Zumra Seid February 17, 2018 - 5:09 am

ማማየ እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን ። እኔ ግን ሁሉንም ቪዲዮዎች እያየሁ ብዙ ተማርኩ ተባረኪልኝ የኔ ጨዋ እናት። እናም ካላስቸገርኩሽ እንዲሁም ከተመቸሽ የበርበሬን አዘገጃጀት ብታሳይኝ?? ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ያልተማርኩት ነገር የለም።

poll Senny-456 February 17, 2018 - 5:27 am

❤️?

mimi mimi February 17, 2018 - 7:55 am

Mathery enamesgenln

ሙሀመድን ተመኝቸ እንድሪስን ሰጠኝ አልሀም February 17, 2018 - 7:57 am

እናመሰግናለን እማ ጥሎብኝ እረጅም ቪዶ አልወድም ተምችቶኛል አጠር ያለች ናት ቪዶውን አጠር አድርጉልን በጣም ነው የምናመሰግነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

እናት እናት February 17, 2018 - 10:59 am

እናመሠግናለን

Aliya Endris February 17, 2018 - 12:22 pm

እናመሰግናለን ያዳነ እናት ጥያቄ አለኝ ? እሱም ነጭ ሽኩርት እንዴት አድርገን ለዳቦ እምንጠቀመው? ሌሎች ቅመሞችን እናቴ ስትጠቀም አውቃለሁ ነጭ ሽኩርት ስላላየሁ ነው! በተረፍ ረጅም እድሜና ጠና እመኝልሻለሁ

doboch Fatuma Fatuma February 19, 2018 - 4:50 am

ጤና ይስጥልኝ

Tajest Neaa February 21, 2018 - 6:08 am

እናመሰግናለን

Maream Mohammed February 21, 2018 - 3:06 pm

እናመሰግናለን ማማዬ የመከለሻ ቅመም አሳዮን

Maream Mohammed February 21, 2018 - 3:09 pm

ሁሌም አንጣወት

Senait Bayesa February 23, 2018 - 5:34 pm

Thank You mommy Egzybhr Edmaena tena yestote

Jamilia Mekonnen May 25, 2018 - 3:26 am

tks

የኔ ደስታ ኢትዮጵያ September 11, 2018 - 9:49 am

ይመሽች ሽኩር እደሚደረግ አላውቅም ነበር

የኔ ደስታ ኢትዮጵያ September 11, 2018 - 9:52 am

ኑሪልን

kubra ነኝ የወሎ ልጅ kubra ነኝ የወሎ ልጅ December 6, 2018 - 1:21 am

እናመሰግናለን እናታችን

Comments are closed.