Home Food Ethiopian Cooking/Food ” How to Make Dinich Key Wet/Wot – የድንች ቀይ ወጥ አሰራር”

Ethiopian Cooking/Food ” How to Make Dinich Key Wet/Wot – የድንች ቀይ ወጥ አሰራር”

by
46 comments

Ethiopian Cooking/Food ” How to Make Dinich Key Wet/Wot – የድንች ቀይ ወጥ አሰራር”



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

46 comments

Debrework Afeworki February 28, 2018 - 4:12 pm

Mamyaaaa selam nesh enata .?

Debrework Afeworki February 28, 2018 - 4:13 pm

Ejesh yebarek yena enate

Rubel 1992 February 28, 2018 - 4:33 pm

ማሚ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁኝ ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥልኝ

زوجي قره عيني February 28, 2018 - 4:41 pm

ማማዬ በአንች ብዙ ተምሬያለሁ እናቴ ህፃን እያለሁ ነው የሞተችብኝ ፈገግ ስትይ እናቴን ትመስሊኛለሽ እድሜሽ ይርዘም ማማዬ

Fisshaye Mezgebu February 28, 2018 - 4:56 pm

Be-megemeria-selamta-akerbalhung-yene-teiake
Meklesha-men-malet
new kemem new?

Fisshaye Mezgebu February 28, 2018 - 5:06 pm

Lemen denew mechersha
Lay erd denech wetu
lai yagebubet malete
Be-berbere-sleserut?

ድግል ማርያም ደጎ እናቴ ሁሌም ከኔ ጋር ናት February 28, 2018 - 5:14 pm

እናታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደስ ይላሉ ልክ እንደ እኔ እናት የ7 አመት ልጅ እያለሁ ነበር ሙያ ያስተማረችኝ ምንም ይጠፋኛል የምለው ነገር የለም ግን አሁን በህይወት ባለመኖርዋ ይከፋኛል ቢሆንም ግን እንድርስወ ያለ ደስ የሚሉ እናት ምግብ ስራ ሲያስተምሩ መማር ደስ ይለኛል

ሐና ሐና February 28, 2018 - 10:39 pm

እማየ ፈገግታሽ እንዴት ደስ እንደሚል
እግዚአብሔር ይስጥሽ እናቴ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናቴብ።

adiem helen February 28, 2018 - 10:50 pm

ማሚና ዶሮ ነው ምሰራው በሉኛ ??❤️

Terry Berhanu February 28, 2018 - 11:01 pm

እርስዎ ባለሙያ ስለሆኑ ነው እንዲህ በደንብ የሚያቁላሉት እንጂ አንዳንዱ ዝም ብሎ ችልስ ችልስ ነው የሚያደርገው። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለፆሙ ሠርተን እንበላለን። እድሜና ጤና ይስጥልን።

Mibrak Kahsay February 28, 2018 - 11:25 pm

የኔ ባለሞያ እጆትን ይባርከው ፈጣሪ

mlh mlh February 28, 2018 - 11:29 pm

እንዴት ነሽ ማማዬ? እርድ ጨምሬ አላውቅም እስኪ ጨምሬ አስራለሁ።ያልተማርነው ሞያ የለም እኮ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ!!

መቅደላዊት የጎጃሟ ቀበጥ ነኝ March 1, 2018 - 12:34 am

በጣም እናመሰግናለን ማማ

Mesi yersmi lij March 1, 2018 - 2:04 am

Enmeagenlem Ememe

abdismed yena March 1, 2018 - 4:22 am

edemena tena yestelen mamaye

wed Rahel.fiker March 1, 2018 - 5:02 am

እናመሰግናለን እናታችን

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው እግዚአብሔር እረኛዬ March 1, 2018 - 6:05 am

እናታችን እድሜሺን ያርዝመው እናመስግናለን

enate ewdeshalew March 1, 2018 - 7:01 am

Mamay enamesegnalen

Caalii Hirpasa March 1, 2018 - 7:04 am

Wow! Thanks mam

Jamilia Mekonnen March 1, 2018 - 7:15 am

Tks mame

Abraham Demissie March 1, 2018 - 7:49 am

Good job Mother! You the best Ethiopian lady!

Samsung J March 1, 2018 - 8:20 am

ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ

አልሀምዱ ሊላሂ የኔ ጌታ March 1, 2018 - 8:33 am

ሆሌ አይሻለሁ ኮሜት ግን ሰጥቼሽ አለቅም ዛሬ ግን ፈገግ ስትይ እናቴን አስታወሽኝ ወላሂ እደሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ማዘር

እግዚአብሔር ፍቅር ነው March 1, 2018 - 8:41 am

እናመሰግን አለን እማየ ቆንጆ ውድድድድ

Zahra Abesia March 1, 2018 - 9:29 am

እና መሰግን አለን እማ

Mimi Bella March 1, 2018 - 9:49 am

Ergem edma ena tena…..egish yebarak

Haymii Mulugeta March 1, 2018 - 11:56 am

እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥዎት ማዘር ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው

Abel Debretsion March 2, 2018 - 11:03 am

እንደምን ሰነበቱ እማማዬ የተወሰነች ጥያቂ ነበረችኝ ቀይወጥ ነበረ አርስቱ ግን (ቃሪያ) ከቲማቲሙ ጋ ሲፈጭ አየሁ ለ አልጫ ነበረ ቃሪያ የሚገባበት የማቀው ወደመጨረሻ አካባ እርድ ባናቱ ጨመሩበት ቃሪያም ገባበት ለ አልጫ የሚሆኑ ግብ አቶች ቀይወጡውስትም ገባብት እና ወደ አልጫ የሚ መስል ሆነ ስለመሰለኝ ነው

Samira Assafa March 3, 2018 - 4:24 am

Wawwwwwwwww siyamr

rita gemcu March 3, 2018 - 3:49 pm

Mamiy konjo new engen 7dekika
New serce mcersew

Hoa Mohammed March 4, 2018 - 5:42 am

??❤❤❤❤❤❤❤??????

Hoa Mohammed March 4, 2018 - 5:44 am

Matheriye nabseeeeeeeeeeeee??

Hoa Mohammed March 4, 2018 - 5:45 am

????

Mahrat Mahrat March 5, 2018 - 1:40 pm

እናመሰግናለን እናታችን

Sara Sara March 7, 2018 - 12:19 am

Hulem sayote enaten yemeselugel???

nusahiba samman saliha surunow March 10, 2018 - 3:02 pm

baxam yamral

hiiuعمار علي March 13, 2018 - 8:10 am

እኔስ የሴት ወድ ነኝ አይገባኝም ወጥ መስራት እኔን ይገባ ተቃጥሎ ይሞታል

ሰአዳ ቢንት ያአላህ ባሪያ sadi bint lslam nawu hiweta March 31, 2018 - 8:04 am

ግን ማን አለ እንደ ቅን እናት ስንት አለን በጨቅላውእዴ ወደስደት ወጥተን ምንም የማናውቅ እኔማበወርቀት መያዝ ጀመርኩ ያማማማማማ ማየ

ኡሚ ካሊድ 5566 April 16, 2018 - 1:22 pm

ያልጫ ድንች አሣይታለች ወይ ልሠራነበር ብፈልገው አጣሁት

Hdjdh74747 Hfjdg646 May 12, 2018 - 9:06 am

Yena merrrr

mulugeta kebede May 31, 2018 - 3:39 am

I am having a hard time lately on food ?, I have every ingredient but have no idea ? what and how to make it, but I think you videos will help me out. You are awesome and God bless you

Mariyam Ali July 10, 2018 - 6:44 pm

Thank you mamayeee

Nejat Bint Ayele July 10, 2018 - 8:11 pm

?

Muradu Muradu July 16, 2018 - 3:40 am

አቤት የአላህ ስጦታ ።አላህ ለፈለገ የለገደብ ይሰጠሊ።ፈግግታ ብቻ በቀኝ እኔ ።

Bety Abera September 4, 2018 - 2:32 pm

በጣም እናመሰግናለን ማማዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዛብሄር ይስጥሽ

Carole Baydoun November 19, 2018 - 4:03 pm

waw batam dase yelale gen yalgbg ngar kaiwat li erd mathmaru mndnaw tkmu

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com