66
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Cooking/Food – How to Make Flaxseed Stew – የተልባ ወጥ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
30 comments
Thank you mother, ejot yebarek bless you!!
Thanks mamay
እግዚአብሔር ይሥጥልን ገና ዛሬ አየሁን አሠራለሁ
Enata nebsune yemarna entane yemeslugale
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት ሰላሞት ይብዛ ውድድድድድ ነው የማደርጎት
ወይ መቆየት ደጉ ተልባም ወጥ መጣ እኔ ዛሬ አየሁ እናታችን እድሜወይርዘም ላገሪ ያብቃኚና እሞክራለሁ
Mamye god bless you
የተልባወጥ አለደ ጉድበል ደራ
ማማየ እድሜይስጥልን
ቡዙ አወኩብሽ እናቴ አላህ ላገሬ ሲያበቅኝ እንዳው በሙያየ ኩርት ነው እምልልሽ የኔ ማማማማማማማማእናት ክብር አለሽ
Enamsgnalen emamy gen diliun edate adrgn ensraw
Mother enamesgnalen
Sewdot allah edemana.tana yesetot mazera
dinblal be Englzgna min ybalale
Enamsgenaln delik endet endmisera beyasayun
mamiyee I love you always ????please telba wete weste qeba becamer minem chegere yelam?
እማ በጣም። ባለሙያ ነዎት። ዘመንዎ ይባረከ
Waw enamesegnalen mam
ምንም እንኳን በተለምዶ በጣም ቢቆላም የምግብ ጥቅሙን ግን (ተልባው)ስለሚያጣ እንደው ከመልፋት ከጥቅም አንፃር መመገብ ጥበብ ነው።
በጣም አመሰግናለሁ እድሜናጤና ማምየ ለመጀመሪያ ግዜየ
አይ እናቴ እወድሻለሁ . ሁሌም ካንች እማራለሁ
ማማየ አላህ ይጠብቅሺ እናመሠግናለን
ታዲያ በምን ነዉ የሚበላዉ
ይገርማል.ሲባል።እሰማ።ነበር.ስላየሁ.ደሰ.ብሎኛል።እናመረግናሀን።ማማዬ
እናመሰግናል እማማ
እናመሰግናለን ማም
Tebarek mam
telba wet yhonal
ena betam ytaftal
በጣም ይጣፍጣል።
የኔ እናት እወድሻለው ሳም አርጌሻለው ማሚዬ ኑሪልኝ
Comments are closed.