0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Cooking "How to Make Ye Mitad Dabo Kolo " የምጣድ ዳቦ ቆሎ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
24 comments
ቪዶው በጣም ረዘመ እድሜሺን ያርዝመው እናታችን
ቪዶውን ለማሳጠር የሚያስፈልጉ ነገሮችን አቆራርጡን አጠባበሱን ብቻ ብትግልጭልን ይገባናል ኑሪልን
እናመሰግናለን እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘረኝነት ከሚያስተምሩ ምናለ እዲ እንደ እናታችን ሙያ ብታስተምሩ ምናለበት ከናታችን ትመህርት ውሰዱ።
በጣም እናመስግናለን ሞያስ ተምረናል ባል ግን ከየት።
Thank you so much you are so lovely ??God bless you!!
እናመሰግናለን እረጅም ዕድሜ ይስጥልን
እማምየ እድሜ ጤና ይስጠወት።
ያምራል
መማዬ ወለይ በፍት ብዉቆት ኖሮ ከበሌ ምግብ መስት አታዊቂም ብሎ ይመታኝ ናባር አሁንስ ኡሉኑም ለማድኩ እድሜና ጤና ይስጦት አላሁማ አሚን
እናታችን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥሽ እኛም እንሞክረዋለሁ
batama trwo ngra nwa mazara admea na tana ytatawata
ያኔ ቆጅ እናት ነሽ በውነት ነገሮች ቀስ በቀስ ነው ምታስረጁ
?
?????
በጣምአሪፍነው
እማዬ እድሜሽን ያርዝመውና ኦዶው እረዘመ በጣም አጠር አርገው ያሥተምሩን ሟያሽ በጣም ደስ ይላል ስራሽ ጠፈፍ ያለ
Bareda
qeteyebet mamaye des yelal betam netsehnaw leyu new,,, andand geze megb sesera bezuwochachen tekuret ansetewum telqu.part.nestehna hono yale,,,
Edema ena tenawn yestesh enatachen melkam sew nesh
Thank you mami
እኔ ድክም ይበለኝ ማማየ የኔ ናፍቅት እንድኔ እናቱን ይናፍቅ አብሺርልኝ
በጣም ነው የማመሰግነው እናቴ ያላስተማረችኝን ነው ያስተማሩኝ ማዘር እጆት ይባረክ ።
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ ገዝቶ ከመብላት ውጭ ሌላ ስለዳቦ ቆሎ ምንም አይነት እውቀት የለኝም ነበር አሁን አየሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር በጣም ነው የምወድሽ እናት በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
Wow new mama selames bezezet yebel
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው እድሜና ጤና ይስጥስ እናቴ
እናመሠግናለን
Comments are closed.