0
Ethiopian Dessert – How to Make Sesame Seed Candy – የሰሊጥ ከረሜላ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
50 comments
የትምርት ቤት ትዝታ
Wow Luke's yummy…ejeshine yebarekelen Ehitachne …muya ke beteseb new malete new ..wow gudose ye mamaye lji honeshi ..nurelen ❤️️❤️️❤️️???
የትምህርት ቤቴ ትዝታ እንዲሁም የጥምቀት እናመሰግናለን
የመድሀኔአለም ሰፈር ልጆች ወይም ተማሪዎች የ 1 ኛ ደረጃ አሊስኩዋር የሚባል ነበር የሚያስታውስ
Astaweshign ye lijinetein dire (mujeljel) yibalal betaaam nw yemwedew betam enameseginalen
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የኔ ማር
ሙያ ከቤቱ ነው በርች
አጋም ምንድነው
Thanks ??????????
Abo yemechish adebesh dess yelal Anchin yeweledech ennat lezelalem tenurrr
Mare welcome to mamaye channel, but pls at least in this kichen mamayen alewmayet betam kebad naw. commet bizum alsetim neber gin zare keftognal.
Thank you Gorgeous !!
sis thanks gn mami beselam new yetefut mgbu qertobn dmsachewn bcha basemun plz nafqewnal
Nice
Thanks konjo
መዘር አኛ ውድ የት ሄዶ ነው የናቷ ልጅ ሰለም በይልኝ መዘረን
እናመስግናለን እህታችን እማን ሰላም በያት
የራስሽን ስራስሪ በራስሽ ቦታ ይሄ የማማዬ ነው ሰምተሻል ማማየ ውጭ ሰላም በይኝ ንፍቅ ብለሽኛል
yemi agam weyem buni
Enameseginalen Ehitachin
Bemejemerya smishin astewawkin lemetrat endimechen? huletegnaw emama yet hedech? sostegna beswa kushna lela mayet alchilm lben ayfekdlignm please. Yam huno gn anchim endenatish bale moya nesh bravo. Gn emaye kalayhat dessssssss aylegnmmmmmmmmmm ???.
Demo salnegrsh mahtebsh betam yamral tebareki edit adrge new yetsafkulsh kkkkkkkkkk zm bye malef alchalkum sorry.
Yene konjo gobzi nashe hayimanotshn endemtkabri mahtbshe yaseyale bezih ketiyi
እናመሰግናለን እህቴ እናት እናታችን ሰላም በይልን ከነሱ ብዙ ነገር ተምረናል
Good job my sister
ፊፎል ከረሜላ ይባላል የትምህርት ቤት ትዝታ
Are you married ?
የማማ ልጅ ኅበዝ ባለሙያ ስሊጥ ስወድ ስሊጥ ሲመረት ሆዴ እስኪታመም ነበር እምበላው ግን ስኳር እና ስሊጥ ብቻ ነው እምጠቀም ማር እና ሎሚ ካንች አየሁ በቃ ሀገር ስገባ እድሜ ከስጠኝ ስርቼ እበላለሁ
ማዘር የት ሄደው ነው እኔ ስለምወዳቸው ውይይይ ማዘርዬ ሰላም ናቸው ግን አይደል እባካቹ ንገሩኝ ማዘር የት ሄደው ነው ማዘርዬ ባሉበት እመቤቴ ትጠብቆት እወዶታለሁ
እናመሰግናለን ግን ብዙ ቪዲዎ ላይ መጠኑን በእቃ ነው የምትለኪያቸው ለኛ ግን በግራም ብትነግሪን ጥሩ ነበርም ክንያቱም አንቺ የምትለኪባቸው እቃዎች በግምት ነው እንጂ በትክክል ልኩ አይታወቅም
ተባረኪ ኤህትየ በጣም ደሲ ይላል ቀጥይበት
አማረኛትችያለሽእደአሜሪካወቹአልተሞላቀቅሽምጎበዝ
demanish
እማማ የት ሄዱ ሳምልኝ
Asmara tiz aling zemzem fåfel eblallal ?????
Bekermt na ber bebezat ymshet
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ፣ የእናትሽ ልጅ/ የባለሙያ ልጅ ባለሙያ ለማለት ነው! በጣም ልጅነቴን የሚያስታውሰኝን እና እንዴት እንደሚሰራ ባውቅ፤ እሰራለሁ የምለውን ነገር ስላሳየሽኝ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ በድጋሚ አመሰግናለሁ!
English please or English subtitles
የኔማር ስወድሽኮ ሰላማችው ይብዛልኝ እናታችን ሰላም በይልኝ ከልብነው ማመሰግንሽሥውድድድድ♥♥♥♥♥
እረ ምን ሆነው ነው ማማዬ እባካችሁ ንግሩን?
enameseginalen tatish yeseraw endet emdemiitaft yassyal
Tanx mari
ሙዚቃ ምናምን የለው እረጋያለ አሠራር ደስይላል
ያማማ የትሄዱ እህቴ የኔባለሙያ በርች ድሮምየባለሙያልጅ የታወቀነው ውዴ
yena konjo lijenaten nawe yastawesshegn tnq so much where is mama
Too Pretty
Harerge akebabi Juljul yibalal
Yummy
ጎበዝ እናመሰግናለን ማን ይገዛል
these food is from somalia
ምነው እኔም ጎበዝ በሆኩ ግን ቅጪላት የለኚም ያየሁትን በቅጪላት የመያዝ
Comments are closed.