51
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Dish "How to Make Difo Dabo Firfir" የድፎ ዳቦ ፍርፍር አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
39 comments
እዴሜ ይስጥልን እናቴ
wey yene inat iko new yemiyastawisung irson bayew kutir inaten astawisalew
ye nurulin yene inat
ine inkwan dabo terfong firfir yemihonew. indew aybekangen dabo bet wust kale ke mesobu iskiyalk dires ireft yelengm siwadew
indew kagebawu rasu gude iyalku neng.
balum yegeng inji
Thanks mother
amesegnalew
ማማየ በጣ እናመሰግናለን እኔ ሀገሬ ገብቸ ቆንጅየ የአጃ ድፎ በቅመምና በርበሬ የገባበት የተዘጋጀ በኮባ የተጋገረ ድፎ እስከምሰራ ነው የቸኮልኩት
እዲሜ እና ጤና ይስጥልን ማሚዋ
ኣቤት ምድረ ገልቱ ኣለፈላት እድሜ ለዮቱብ
Thank you mama.
እናመሠግናለን ማማዬ ውድድድ
ውድድድድድድድድድድድድድድድ ነው እማረግዎት እማ
ሰላም ላንች ይሁን ማሚ
እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ
የወይን አሰራር ቢያሳዩን አመሰግናለው ማም
ማምዬ እናቴን አስታውሱኝ በተለይ የደረቀው የዳቦ ፍርፍር በጣም ይጣፍጣል። እድሜ ይስጥልን
እናመሰግናለን ማዘርየ
እናመሰግናለን የኔ ልዩ
who the hell dislike this great video? ? tnx mama
ማሚ እድሜሽ ከፍ ይበል አመሰግናለው
thank you. mother
ላርመው ፈልጋለው ኣባባሌ አናዳያሳስታችሁ ገልቱ ያልኩት አማማዬን ኣይደለም፣ አዚህ አምትማሩትን ነው። የኣበላል ሳይቀር ኣሳዩን አሚሉትን ሴቶች ነው ገልቱ ያልኩት
ዳቦውም ናፍቆኛል እንኮን ፍርፍሩን አመሰግናለው ማማዬ
thanks mom
እግዚአብሔር ይብቅሽ ቆንጆ እናት እጂግ በጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ማለት ነው
Well done???
thanks mother!??
እናመስግናለን ማሜይ .እግዚአብሔር እድሚና ጤናውን ይስጥሽ
idmesh yarzimlsh innate
ዳቦውም ነፎቆኛል አካን ፍርፍር ልሠራው አመሠግናለሁ ማዘር
It is yami with Doro wet left over too.
Slmtastemrun ngr hulu btam enamsegnaln mamaye gn Antunm betsebhun wdetftrashihubt Allah yimlsashihu jentn Allah endwofqashihu AHUN YEYAZASHIHUT LIK ADELM STTNWU
xsbuk
wwwww
አመሰግናለሁ ግን ይቅርታ የስጋ መጥበሻው ምንድን ነው።
አናመሰግናለን ማዘር
እድሜና ጤና ይስጠወት
ያኔ. እናት ስወዶት እኮ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ ማማዬ
እናመሰግናለን እናትየ
Enatachiin betam inmesginalen ezgahber edemen tenahut yabazalachu mamiyeee l love you so much umphaaaaaaaaaaaaaaaa






እናመሰግናቸዋለን
እናቴ እድሜ ጤናውን ይስጥሽ
????????
We love you our mom
Comments are closed.