Home Food Ethiopian Drink – How to Make Beso Bitbit – የበሶ ብጥብጥ አሰራር

Ethiopian Drink – How to Make Beso Bitbit – የበሶ ብጥብጥ አሰራር

by
24 comments

Ethiopian Drink – How to Make Beso Bitbit – የበሶ ብጥብጥ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

24 comments

Tringo Kifle March 5, 2020 - 4:42 am

Mama konjo mare ❤️❤️❤️❤️❤️❤️????

ermi bot March 5, 2020 - 4:44 am

እሙ ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር

dengel maryam amlja haset March 5, 2020 - 4:44 am

Love you mom

ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ March 5, 2020 - 4:49 am

ማሚዬ እንኳን በደና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት????

Haymi Chirst Tube March 5, 2020 - 4:56 am

እናመሰግናለን ማሚ??????????

Mulualem ዩቲብ March 5, 2020 - 4:58 am

ማምየን የምትወዱ ብቻ በቅንነት ወደኔ ቻናሌ ጎራ በሉ ምርጥ የፍቅር የስደት ግጥም ተጋበዙልኘ እህት ወንድሞቸ ማሚ እናመሰግናለን ማማየ

Betty Ye Dani March 5, 2020 - 5:00 am

Enamesegnalen Mamaye

asmera eritrea March 5, 2020 - 5:05 am

Mame rega yalu nachew dess yelal

Rahma Salameh March 5, 2020 - 5:18 am

?????

ታምረው የማርያም ልጅ ማርያም እናቴ ነሽ March 5, 2020 - 5:21 am

እማየ የበሶ ቆሎ አዘገጃጀት አሳይኝ

smer beauty ስሜር ውበት March 5, 2020 - 5:35 am

ምርጥ አሰራር በተለይ ከፍራፍሬ ።።። ጋር ማቀላቀል የሚቻል አልመሰለኝም ነበር በጣም እናመሰግናለን እማማዬ።

said GiGi March 5, 2020 - 5:43 am

የኔ ዉብ ኑሪልኝ ማማዬ በጣም እኮነሁ ነው ከአንቺ ሞያ የተማርኩት ሺ ዓመት ኑሪልኝ የኔ መልካም እድሜሽ ይርዘም ?❤???❤❤❤❤❤

Taibah Mohamed March 5, 2020 - 5:44 am

ማምየ እደነወት

ሀቅን ያዝ ባጢልን አውግዝ ሀቅ ያርብ ለከል ሀምድ March 5, 2020 - 5:58 am

ማሚ ጠፍሽ ምነው

Yenenesh Endale March 5, 2020 - 6:02 am

ማሚዬ እንኳን በደና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት

Afwerki Yemane March 5, 2020 - 6:45 am

እናት እንዴት እንደምወድሽ እኮ

ሐና ሐና March 5, 2020 - 7:13 am

እማዬ የኔ መልካም ጠፋች እያልሁ ሳስብሽ የኔ ደርባባ ስታምሪ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናት ምክርሽ መቼም ልዬ ነው ።
እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።

Yise Birehane March 5, 2020 - 8:04 am

ማምየ ምወድሽ አለሽ ኡፍፍፍፍ እናቴን ነው ምትመስይኝ

Getenesh Woldemedhin March 5, 2020 - 10:05 am

ኧረ ማዘርዬ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጣት ጠረፋችንም ጁስ ሆኖ ተመረተ ያልሆነው የለም

Hayatkedir Kedir March 5, 2020 - 10:24 am

ማሚጠፍቶው ነበር

አምላኬ ሆይ ያንተ እንጂ የሰው ጥገኛ አታድርገኝ March 5, 2020 - 11:02 am

እናመሰግናለን የኛ መልካም ሺ ዓመት ኑርልን

Magdes Gtkow March 5, 2020 - 11:52 am

ማሚዬ ኑርልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም ይስጥልኝ ???❤??????

Tanangu Negash March 5, 2020 - 12:17 pm

ማማዬ እድሜና ጤና ይሥጦት ጎበዝ በርቱ ባለሙያ

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com