35
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Drink "How to make Beso Bitbit Ena Beso Be Abish " የበሶ ብጥብጥ እና በሶ በአብሽ መጠጥ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
32 comments
looks good and delicious
አብሹ የተቆላ ነው ወይስ ጥሬ
እድሜና ጤና ለእናታችን
ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጠወት
Eshi Mami Wdddd new yemaregewet EGZIABHER Ystln
ለትምህርቶ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ግን ከይቅርታ ጋር አስተያየት አለሽ የሰአት ጉዳይ እርጅም ነው
thank you for all you doing great job God bless you all!!?????
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ እናት
እናመሰግናለን
እናመሰግናለሁ እማምዬ
It looks very healthy…I'm gonna give it a try. Thank you very much dear. God bless you and your family x
Thanks God bless you and your family
እማማ ባለሙያ አደርጉን እድሜሆትን ያርዝምልን
eshi adane amsgnalhu.le mami rejm edema yestlgn.
እናታችን በጣም ከልብ እናመሰግናለን
የጨዋ ልጭጅ ሽቅርቅር አድዬ የኛ ማር
አኮራችሁን ኩሩ የሀበሻ ዘር
ማሚ እናመሰግናለን ግን አብሽ ጠረንን በጣም ይቀይራል ምንም ብትታጠቢ ሽቶ ብትቀቢ አይጠፋም አብሽ ይከብዳል እናመሰግናለን
mamaya betam new mewedote enamesegenalen
what is absh in English? is that fenugreek
ማሚ ሰላም ነሽ
እጆችሽ ይባረኩ እናትየ
እግዚአብሔር ይስጥልን
ሐና
enamesgenalen enata egziabher edemashin yarezemew
betam now mewedsh mami
akabedu lebeso mebetibet yihan yakel manem yibetebetal
motehreye, megemera kolashew weies afelashew abeshun kemefechetesh befet?
እማ እጅሽ ይባረክ
እማሆይ በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ማሪዬ
batyme enamesgnlhn mamey
ፈጣሪ ልጆዲሽን ይባርክልሽ እድሜናጤና ይሥጣችሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ማሚ፡በጣም፡እወድሻለው፡በሰራሽው፡በሶ፡ብጥብ፡አብሹ፡አንቺ፡ያዘጋሽው፡እዴት፡ነው፡ዱቄቱ፡ገዝተሽ፡ወይስ፡አብሹ፡ገዝተን፡ማስፈጨት፡እንችላለን፡በጣም፡እያስተማርሽኝ፡ነው፡
ከሳውዲ፡ነውማም፡
wd enatacbn edmena tena ystln
ዉይ እኔ ባገኘው መልኩ ሲያምር
Comments are closed.