Home Food Ethiopian Drink “How to Make Bula Atmit ” የቡላ አጥሚት አሰራር

Ethiopian Drink “How to Make Bula Atmit ” የቡላ አጥሚት አሰራር

by
32 comments

Ethiopian Drink “How to Make Bula Atmit ” የቡላ አጥሚት አሰራር



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

32 comments

Munir husen Yegitim June 6, 2018 - 9:32 am

ማማየ ብላ ቀምሸ አላቅም እስቲ ልስራ

Munir husen Yegitim June 6, 2018 - 9:33 am

እድሜ ጤና ይስጥሽ እናቴን ትመስይኛለሽ♥

መቅዲ የወሎ ልጂ June 6, 2018 - 9:34 am

ማሚየ ሺ አመት ኑሪልኝ እናቴን እየመሰልሺኝ አይቸ አልጠግብሺም

ኩን ፊየኩን አላህያለው ይሆናል June 6, 2018 - 9:48 am

እድሜና ጤናይስጥሽ ማማየ ኧረ የዶሮ አገነጣጠል አሳይኝ ጉድሆኩልሽ

hager hager June 6, 2018 - 9:48 am

Egezeabeher yesetelen enatachen, bula genfo sesera lemendenew weha west eyetezefezefe wehaw mekeyerew???? Nanezegezefew men yehonal??

zad yegeta lij June 6, 2018 - 9:49 am

አመሠግናለሁ ማሚዬ በጣም ነው የምወድሽ እድሜሽን እግዚአብሔር ያርዝመው እኔ የጉራጌ ልጅ ነኝ ስለ ቡላ አሠራር እናቴ ስትሠራ አይ ነበር ግን ቡላ ውሀ ጨው ቅቤ እንጂ ሌላ ዱቄት እንዲሁም ማር ስኳር ስትጨምር አላየሁም እስኪ አንቺ ባስተማርሺው መሠረት እሞክራለሁ

sinbo Jesus June 6, 2018 - 9:50 am

Minalebat lijish baragang tangiche mabilat bicha nabar siraye ??

Sam Riderz June 6, 2018 - 9:52 am

Ayyy mamiye Allah edme ena tena ystsh

Netsanet Dereje June 6, 2018 - 9:53 am

እናመሰግናለን ማሚ እድሜና ጤና ይስጥዎት ውድድድ አደርግዎታለሁ

Mrsan Namber50919729 June 6, 2018 - 9:55 am

enamsgnaln mamy???

ተሙ የእናቷ ብቻ June 6, 2018 - 10:06 am

የኔ ደርባባ እናት ፈጣሪ እድሜሽን ይባርከው። እናቴን እየመሰልሽኝ ቪዲዎችሽን በስስት ነው የማያቸው። ከቻልሽ እስኪ ከቴምር የሚሰራ ቀረቦ ወይም ጠላ እንዴት እንዴሚሰራ አሳይን እናትዬ

እኔስአልፈራም ድግልንይዠ June 6, 2018 - 10:37 am

እናመሠግናለንእናትየ።እርሰወአክስቴንናአያቴን፡ይመስሉኛል፡ባየወትባየወት፡አልጠግበወትም።እረጅምእድሜይስጠወት።እመብርሀንትጠብቀወት

Love Assefa June 6, 2018 - 10:42 am

እናመሰግናለን

Jerry Jerry June 6, 2018 - 11:30 am

እናመሰግናለን ማሚዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው።

Yoruda Josue June 6, 2018 - 1:41 pm

Mazery enamesegenalene

ሐና ሐና June 6, 2018 - 2:38 pm

ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ
አመሰግናለሁ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

SelehulumNeger EgzabirYmesgen June 6, 2018 - 2:53 pm

Mamye well Com to Mnew tefash Beselam New

SelehulumNeger EgzabirYmesgen June 6, 2018 - 2:55 pm

ማምየ ውድድድድድድ የአብሽ ጠላ አጠማመቅ አሳይኝ? ???

Shop Kube June 6, 2018 - 5:33 pm

እርጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እማየ

Ametullah Ali June 6, 2018 - 10:20 pm

እናመሰግናለን ማሚ ግን ቡላውን ብቻውን መሰራት አይችልም እዴ ??

Malal waw wendi konijoo June 7, 2018 - 7:53 pm

እማ እድሜውን ጨምሮ ይስጥሽ በተረፈ በጣም ነው ሚያምረው የኔ ደርባባ

Eman Eman June 9, 2018 - 8:15 am

ማሚየ ስወድሽ እድሜሽ ይርዘም

Abeba Temesgen June 9, 2018 - 5:42 pm

ማዘር እጅሽ ብርክ ይበል ፅዳትሽ እራሱ ሊያስመስግንሽ ይገባል።

konjostar June 9, 2018 - 6:40 pm

Mamaye, thank you for this recipe. = )

Gntnegash Negash June 10, 2018 - 4:32 pm

Kelel yale ye dabo agegager biseralegn des yelegnal

አዲቲ ነኝ የጎንደር ልጂ June 12, 2018 - 3:36 pm

ቡላ ምድነዉ

UMUU.SULEM BINTI ISLAM June 25, 2018 - 9:01 am

አመሰግናለሁ ማማቲ

weletmareyam Lemma July 6, 2018 - 4:57 pm

Enamseginalen wede enatachin

Honey Mar August 24, 2018 - 3:06 pm

Emamaya wow betam dese ylal

mule ethiopia September 13, 2018 - 8:56 am

Mamiye fatary ijochishin yibarkew wuddddddddddddddddddddddddd new maregish inat

استغفرالله سبحان الله October 24, 2018 - 1:18 am

مافي احد يتكلم عربي ???

Beza Buruk November 24, 2018 - 1:33 am

Bula bechawen meserate ayhalem?

Comments are closed.