82
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Drink – How to Make Homemade Soy Milk – የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ለፆም የሚሆን
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
36 comments
እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ሺ አመት ይኑሩልን የማይጠገቡ ስስት የሆኑ እናት
??????
እናመሰግናለን
God bless you
Mam anmsginlin
በጣም አመስግናለው በተዩቁት መሰረት ስላሳያችሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Betam teru enat note Edeman tena yesetote
እኔምለው አኩሪ አተር ማለት በተለምዶ ቦሎቄ የሚባለው ነው እዴ? ??
ዋውውውውውው
ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ማሚዪ ከአንቺ ብዙ ሞያ ተምሬአለሁ ሰላምሽ ይብዛ
ማዘርዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
ቦሌቄ ነው ማማ?
አኩያተር ማለት በገራችን ዱቤ ሚባለው ነው እንዴ አልገባኝም
Thanks mama
እናቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን የሀገራችንን ሙያ እያስተማሩን ነው
Ejochishe yibaereku emaye
አኩሪ አተር ማለት ምን ማለት ነው ማለቴ ከአተር የተለየ ነገር ነው ማሚዬ እናመሰግናለን
ነጭ ቦሎቄ ነው እንዴ
Ejishe yebarike yena enate ?
Endemen walu emamye .yetekekase bengeza ayehoneme?
ሙያዎት በጣም ደስስ ይላል ማዘርዬ ግን አኩሪ አተር በፆም ወቅት ባይበላ ይመርጣል ምክንያቱም ገንቢ ነገሮች ብዙም በፆም ወቅት አያስፈልግም ለማንኛውም ፆማችን የሰላም የበርከት ያንድነት ያርግልን
አኩሪ.አተር።የተባለው…ቦሎቄ.የሚባለው።አይደል..ወይ።ሲገርም….
እናታችን እድሜና ጤናዎትን ሁሌም እመኝሎታለው ኣላህ መሰሎትን ያብዛልን
እኔ ምለው ከይቅርታ ጋር 1 ሀሳብ ሁሌም እየተመላለሰ ያሳስበኛል ሀሳቤም ምንድነው እስካሁን በቪዲዮ ያስተላለፉትን ሁሉ ወደ መጽሀፍነት ቀይረውት ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ት/ት ኣዘል ትልቅ ሙያ ስለሆነ መጽሀፉን ለማዘጋጀት ብታስቡበት እላለው ይቅርታ ካጠፋሁም በቁጥር 1 መጽሀፉን ቢያዘጋጁት ሸማቿ እኔ ነኝ ምክንያቱም ቪዲዮ ዳውሎንድ ብናደርገውም ስልካቻን ሲበላሽ ሁሉም ሊጠፋብን ይችላል ስልካችን ሊጠፋብንም ስለሚችል በወረቀት የሰፈረን የሚያክል ነገር የለምና ነው
ወይኔ ማም እስኬ ዛሬ ሳላይሽ ደስስ ስሉ እግዚአብሔር ይሄንን መልካም እጅ ከ እድሜና ከ ጠና ጋር ጠብቆ ያቆይልን.

አድስ ተመልካች ነኝ
አኩሪ አተር የት ይገኛል እባክሽ እናቴ ንገሪኝ
በኪሎ ገዝቶ አሥፈጭቶ ሢፈልጉ መጠቀም እንጅ
አኩሪ አተር ምንድነው ?
እጅግ በጣም ግልጽ በሆነ መልኩ ስለምታስረጂ ይገባል፡፡ ሙያሽም እንደዚሁ ግልጽ እና በአጭር መልኩ የምታስረጂ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን፡፡
ዋው
Akiri aterun Lesnt Ken New Yemnarsew
Enamesegnalen betam arif muya new yaschebetun
የእኔዉድ እናት ፈገግታሽ እናቴን ታስታዉሽኛለሽ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ የእዉነት።
እማምየ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጠወት።
ማዘር በጣም አመሰግናለሁ
ማምዬ እኔ ከአንቺ ብዙ ሞያ ተምሬለው እናቴ እግዝያቤር ዘመንሽን ይባርከው የኢትዬፕያ እንቁ እናት ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ ከእናትም እናት የሀገር ውበት እና ከለር ያለቀቀሽ ሺኢ አመት ኑሪ እማ
እናመስግናለን
Comments are closed.