0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Drink "How to make Keribo" የቀሪቦ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
49 comments
እማእናመሰግናለን
አድሚኦ ይረዝም ማዘርዬ
ማሚየ እናመሰግናለን ሰላምሺ ብዝት ይበልልን
እናመሰግናለን ማማዬ ደስታና ፈግገግታሽን ያቆይልን
???????????????
Can anyone please add CC or subtitles to her videos? PLEASE
ማሻ አላህ አማዪ የመውደድ አስራር አሳየን ማዘርየ እናመስገናልን
Mamaye,ebakeweten ye genfo duket aserare yaseyuen.amsegenalehu.edeme ena tena yesetewet.
አላህ እድሜሽንያቆይልን አረጊሾ
እደጨምሩ አሥካሬሥለሆነ ሀራምነ
ው ውድ የሥላም ልጆች ተጠንቀቁ
አመጠጥላይ
የስደተኞች እናት ነሽ እድሜናጤና ትስጥሽ እማምየ ውብ ሴት ምያሽ ብዙ!!!
እንዲያውም እኔ ትምህርትሽን እየጻፍኩት የምስጋና ደብዳቤ አልጻፍኩልሽም ነበር እግዚአብሄር ውለታሽን ይክፈልልን እግጂግ እናመሰግናለን ♥♥♥!!!
endat endemwedachwma maya unruly
እጂሺን ይባርከው እናት
mirte enat bewnet rejem edma emegelotahu
ቃሪቦ ነው ወይሥ ጠላ አልገባኝም
ዋው ማሻ አላህ እጅግ በጣም ነው እምወደው ቀሪቦ በጣም እናመሰግናለን ማዘርየ
በጣም እናመሰግናለን እናታቺን
አሠራሩን ብንለምደው ምን ዋጋ አለው ካረቤት ሁአነን
በጠም አመሰግናለሁ ደስ ይለል እውነትም በተምሩ አስይን ማሚ ውድድድድድ ነው ምነራግሽ
እማ ውሥጤ ነሽ እወድሻለው ኑሪልኝ የአዳነ እናት????
ane kab eirtra eye bejakum eba entay aynet eya tetekima tserho zela tsehafulna b einglish
ማሚ ፍቅር በጣምነው የምናመሰግነው ባለሞየ አድረግሽን ማሻአላ አላህ ይስጥልን ማሚ
ማምየ ከምንም በላይ እወድሻለሁ እድሜሽ እረጅም ይሁን ከሙሉ ጤናጋር
ዳጉሳ ምድነው እናቴ?
ማማዬ የሰራሩበትን እቃ መትቼ ባጥብሎት ደስ ይለኝ ንበር
mazerGnEneYemakewMekolatAlebetBetrewAyhonmYimesleghal
ቀሪቦ አሪነው ማዘር እዲማይስጥልኝ እናመሰግናለን ግን ከሶስትቀን በላይ ለሙስሊም ሀራም ነው ደስይላል ጣሙ ከዛበላይያሰክራል
ማዘር ጥሩ ነው ግን ብቅል ከማሽላ እንጀራ ጋር አብሮ ነው የሚጠነሰሰው ግን ለሙስሊም ሀራም ነው የሚያሰክር ስለሆነ በሦስተኛው ቀን ደረቆት ይደረጋል በማግስቱ ይጠመቃል
እናመሰግናለን
ይንኤ፡እናት፡ኖሩልች፡እወድቲአለው
Mamie presser cooket aserar asain
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እናት
ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እፅህናሽና ፈገገረታሽ በጣም ነው የሚያረካው ማም ከልቤ እወድሻለሁ
Bekele mndenew? Dukete new? Someone please let me know thanks
Mame edmawtn yarezmln
ቃሪቦ እንደ ጉሽ ጠላ ማለት ነው?
ere benatachuh biki endat endemisra nigerug keykirta gar ehitoch
enateyaa gaata ye barkishi
አይ ማዘርየአምሮኝነበር ግንብቅሉንከየትላግኘው ያለሁት በማዳምቁጥጥርስር
ማማዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት በጣም ነው የምወድሽ
Betam kemem yehonshe embet yesetweh bellay
ሥካር,አይጨመርም
Eha tadeya meneme alkwole negere ayinworewume mekeneyatwome gashwo yelewume gashwo bideregebete neche tela yibalale
እናመሰግናለን እማማዬ
ማሚዬ።ዊ።ስወድሽ።ማሚ።እሺ።እናመሰግናለን።እሰራለሁ
ነጭ ሆነ እኮ አሻሮ አይደርግም እንዴ
መጠኑ ቢነገር አሪፍ ነው። ስንት ሊትር ባሊ ነው? ውሃው ምን ያህል የሚለውን
አመሰግናለዉ እናትዬ እድሜና ጤና ይስጥልን
አርብ አገር ያለን ብቅሉን እደት እነዘጋጅዋል ወይንም የት ይገኛል ንገሩን
Comments are closed.