0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Drink "How to make Nug Entiktik " የኑግ እንትክትክ መጠጥ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
31 comments
እናመስግናልን. ግን. ዛሬ. ኮመንት. የልም. ምንው. ሃሙስ. ።ስልሆነ. ውድ. ስራ. ሂዳቹንው. ጋይሶች. ውይ. እገር.ቤት. ግብታቹንው.
enamesegnalen edme ysitiln
እናመሠግናለንማማየ
እናመሰግናለን ማሚ
እናመሰግናለን ኧረ ጉፍን ይዞኛል ኑግ እንካን የለንም በለውዝ እና በማሩ ሰርቼ ድራሹን ያጥፍው
enamesegenalen mameya
እናመሰግናቸዋለን ዕድሜና ከጤና አላህ ይስጥልን እናት
እናታችን እድሜ ይስጥሽ!!
ማሚዋ በጣም አመሰግናለሁ
የአብሸ ቀሪቦ አሰረሰር አሳይን
ፍቅር የሆሽ እናት አችን ሳይ እናቴ ናት ትዝ የምትለኝ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ውድድ ነው የማደርግሽ
ማማዬ እጅሽ ይባረክ አንቺ ምሰሪ ሁሉ ሳልቀምሰው ይጣፍተኛ ንጽህናሽ ፈገግታሽ እርጋታሽ አረ ምኑ ልበል ሙያሽ ለዛ ይበቃኛል
የተለጠለጠ ማለት?ምን ማለት ነው
Mamaye nureln edemi & Tena gare yeseteshi …Luke's yummy ??

???
enamesgnalen
እናታችን እድሜና ጤና ይሥጦት ማር የሆነ ትምህርት ነው የሚያሥተምሩት~~
matherye edima. ena tana yestelen
feker yehonu sewe
አቤት ስወድሽ ማሚ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥አመሰግናለሁ
ማሻአላህ እናታችን በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በጣም እናመስግናለን
እናመሰግናለን እናታችን ሰላምሺ ብዝዝዝዝትትትትትትትት ይበልልን
Mamaye,
ቶሎ ልጳፍ አነወለቱ ገልቱ ስድብ ሳይፅፉ
ርዘመ ኣጠረ ኣወራሽ ዝም በይ ብላችሁ አምታለቅሱ ግርርርም ትሉኛላችሁ ምድራ ገልቱ ዝም ብላችሁ አንደመማር ወይም መዝናናት።
እማ ይሄ ያንቺ ቻነል ነው ከፈለግሽ ኣባሪኣቸው ከፈለሽ ብሎክ ኣርጊኣቸው ከፈለግሽ mute ኣርጊኣቸው, Des ayilem? ይባርክሽ
mathereyea weeeeded new yeamadergot ayecheam alteagebot baleamuya adergeawenal Allah teana edema yestot
እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
Thank you so much mom god bless you !
ማሚየ የፍርፍር አሠራር አሣይን ፕሊሥ
ኣዳነ ግን ለምንድነው ተኮሳትረህ ያለውን ፎቶ ቻነልህ ላይ የለጠፍከው ?
እማየ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ.እጅሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ ባይሽ ባይሽ አልጥግብሽ የኔ ውድ…
እናቴን አስታወሽኝ ጉንፍን ሲይዘን ታጠጣን ነበር ደግሞም ይጣፍጣል. ኦቾሎኒው አለኝ ግን ኑጉን አላገኝሁም ግን ሳገኝ እሰራለሁ። ተባረኪ እናቴ መቸስ አደከምንሽ
እረጅም እድሜ ይስጠወት ማዘርየ እናቴን ይመስሉኛል ብዙ ተምሪያለሁ ከእርስዎ
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በጋዝ ምድጃ እማይጠቀሙ ለምሳሌ በከሠል ምግብ እሚያዘጋጁ ሠወች የእሳቱን መጠን ለመቀነስና ለማብዛት አስቸጋሪ ነዉ በዚህ ቪድወ ላይ አደለም አስተያየት የሠጠሁት በድጋሜ አመሠግናለሁ እናታችን፡፡
wawwwthakew
ማማዬ እናመሰግናለን የሸክላ ጥብስ አሳይን
Comments are closed.