0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Drink – How to make two types of Telba Metet – ሁለት አይነት የተልባ መጠጥ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
38 comments
ሀይ ማመዬ ምወድሽ እንዴት ነሸልኝ እኔ ተልባ አልወድም ግን በጁስ መልክ ስላሳየሽኝ ስርቼ እሞክረዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ማሚዬ የምጠይቀሽ ነገር ቢኖር አስራሩን ስታሳይን ማር አቅርበሽ ነበር ግን መፍጫው ውስጥም በሙቅ ወሀ የሰራሽውም ጁስ ላይ አልጨመርሽም እረሰተሽው ነው ወይስ ቢጨመርም ባይጨመርም ለውጥ ግድ ስላለሆነ ነው?
ማሚዬ ሲበዛ ወድሻለሁ አላህ ይጠብቅልኝ
እማሚ እረዝም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት እናመሰግናለን ።
ቂቤ የተነጠረበት ቪደወ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም
maami baakish ye abishii duqetiin ba America indet lisraawu
Oh! How I wish this was in English. Tear drop. Your mom should make a cookbook.
waww moya enamsegnaln
ማሚዬ እዴሜዮት እግዛብሄር ያርዝምልን ብዙ ሙያ ነው የተማርኩት ከርሶ እናመስግናለን
እማማ እድሜ ሆትን ያርዝምልን
pls make it fast. when you record…. too much time
Wow mameye sewedeshe
በመጀመሪያ እነመሠግነለን ማሚየኔማራ በመቀጠል የዱለት አሠራር ብታሣያን ከተመቸሺ ማለቴ ነው እነ አላህ እራጂም እዲሜ ከጤነጋራ ያሥጥሺ ኑሪልን
ማምዬ እድሜእና ጤና ይጥልን
selam selam enamsegenalen bezu temernal…..gen yebula aserare teyeke neber ebakewte yasyuen…<3<3
እማዬ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን
ማሚዬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን እናመሠግናለን
zares sirawot asetelagh kkkk
betam kongo new emamaya
እማሚ እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ ለልጆችሽ እና ለመላው ለኢቲዮጲያ ህዝብ ለአድናቂወችሽ ኑሪላቸው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ አች የሁሉም እናት ነሽ ማሚ የዱለት አሰራር ብታሳይን ደስ ይለናል
Say kolas bdereg yshalal.. (nutrition eytefa now) letena asfelagi yehone yitefal ketekola..
Hatelawn yasfelgal letena mikniatu fiber asfelagi now letena.. our body needs the fiber( hatela) kene hatelawu metet now tru..
ሰላም ላንቺ ይሁን እናቴ እስኪ የዘገኔ የምግብ አሰራርን ብታሳይን ከይቅርታ ጋር ረጅም እድሜ እና ጤናን እመኝልሻለሁ
እናመሰግናለን ንፅህናሽም ደስ ይላል ኑሪልን
ከስራሽ ሁሉ ንፅህናሽ ያስደስተኛል ስራሽ ደሞ የበለጠ ግን ሰአቱ በጣም ይረዝማል
ተልባ ከተጠለለ ምንድነው ጥቅሙ?
መጠለል የለበትም!!!
በጣም እናመሰግናቸዋለን ማሚ. ግን አንዴ የተዘጋጀውን ለስንት ጊዜ ፍሪጅ አስገብተን መጠቀም ይቻላል?
የተልባ እና የሱፍ ጭማቂ ቢጠታ የሚሰጣቸዉን ጥቅሞች ብትነግሪኝ
ማሚ እድሜነ ጤነ ይስጥልኝ
እጅወት ይባርክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት
በጣም እናመሠግናለን ማማየ እጆዎት ይባረክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት
ሰላም ነሽ ማማዬ የበርበሬ አዘገጃጀት አስተምሪን እደኔ በልጅነታችን ስደት የወጣን ብዙ እንኖራል ብየ ነው እና ብታስተምሪኝ ደስ ይለኛል ካች ብዙ ተምሬአለሁ እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ
Thanks ma’mi
ስለጊዜዎ በጣም ነው ማመሰግነው በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነበር እድሜ ይስጦ እናቴ
Momiye afilten metetat enchilalen? Momiye bakish bula endet endemisera asayin much love
አዶናይ ይጠብቁወት እማማ
ተልባ በጣም እጠላለሁ ግን ለሆድ ድርቀት ጥሩነው ይባላል እስኪ ልሞክረው እርሶ እንደሰሩት አድርጌ ግን ስኳር አላደርግም በዛ ፋንታ ወይ ሙዝ ላድርግበት እንዴ?
Mame ?????
እማ እድሜከጤናጋይስጣችሁ።
I will try for sure, Chef Mamaye. Only thing though, I wouldn't flush any solids down the drain, please.
Good job Enate God Bless you wish you Long life
ምርጥ እናት እንደዚህ ነው ለትውልድ ምርጥ ምርጡን ምታስተምሪ እግዚአብሔር የእርሶ እጅ ይባርክልን ማርያም ትጠብቆት !!
Comments are closed.