Ethiopian Food – ቅቤን በተመለከተ የተጠየቁ ጥያቄዎች
Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join
ሱቅ ? https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Comments
39 responses to “Ethiopian Food – ቅቤን በተመለከተ የተጠየቁ ጥያቄዎች”
እንዴት ነሽ???ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ??
ሰላምነሺ ማሚየ ጠፍተሻል
ማሚ በሰላሞ ነው የጠፋሽሁ ናፍቀሽኝ ነበርህ እሰይ እንኳን አየሁሽህ❤❤❤❤❤❤?????
ማዘርየ እንካን ደና መጡ እንዴት ናችሁ
ጠፎ እኳን በሰላም መጡ
እንኳን ደህና መጣችሁ እናታችን ???
I miss u mam
Mumy well come.. er aytefuben pls
ውይ ማዘርየ ጠፍተሽ እኮ አሁን ደስ ብሎኛል
ማዘርን አቶ ደስ ያለው ሰው ላይክ አርጉኝ
ማሚ እንኳን ደህና መጡ
ማዘርየ ምነው ጠፉ? እንክዋን መጣሽ
ማሚዬ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ነው አዎ እረ ስለ ቅቤዬ አዲስ ጎጆ ትንሽ ተደናብሬ ነበር እዴት ነው ካገሬ ቅቤዬ ትንሽ ስለተለየብኝ ማሚዬ እረ ንገሩን
እንኳን ደህና መጣሽ?
ማሚዬ እንዴት ነሽ? ለምን ጠፋሽ?
???
እንኳን ደህና መጡ?❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ግን የማረገው ቅቤው አይነቶች አሉት ስገዛ ለስ በለ እሳት አቀልጠውና አውርጄ ውሃ በደንብ አረግበታለሁ ከ2-3 ቀን ከዛ ቅቤው ከላይ ይቀራል ውሃው ከስር ቀስ ብዬ አነሳውና በሌላ ድስት ሳረገው እኔ የባለቤቴ እናት ሁል ግዜ ጥሩ ቅቤ እንደ እሽዋ ነው ትለኝ ነበር እና እንደሷ ሰነጉረው እሽዋ ነው የሚመስለው በጣም ነው የተስማማን
እንኳን ደህና መጡ ማዘርዬ❤??
በኛ ባህል ቂቤ ታሽቶ(ተቦክቶ)ረጅም ጊዚ ለማስቀመጥ ሲፈለግ በየቀኑ ወይም በየሁለት ቀን ማሸት 100%አይበላሽም ቅመሞቹም ኮረሪማ ፡ነጭ አዝሙድ፡ጥቁር አዝሙድ እና ኮሰረት ድብልቅ ጨምሮ ማሸት
የዚህ አገር ቅቤ እውን ብቻውን ቅቤ ነው ወይ እማማ እስቲ ምን ይመስልዎታል
የቅቤ አበሳሰል የሚያስተምረው ቪድዮ ሊንኩ እዚ ላይ ፓስት ቢያደርጉልን በጣም ጥሩ ነው:: እኔ ላገኝው አልቻልኩም::
ENKUWANE dehena metu
ADANE IM A BIG FAN!!!!!!! ??❤️❤️❤️??????????
??
Well come back. We love you.
በርቱ የኔ እናት
ማዘርዬ በጣም ነው ምወድዎት ማከብርዎት
Salem now mom
እንኳን ደህና መጡ ማምየ አትጥፉብን እንወድዎታለን ስራወም ጥርት ያለ ነው ረጅም እድሜ ተመኘሁልዎት
እንክዋን በሰላም በጤና መጣሽ ለረጅም ጊዜ አላየሁሽም ነበር
እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ???
Enamesginalen
እማ እንደምን ነሽ የእነት ሁሉ ነገርሽ ከወላድ እናቴ ትመሳሰላላችሁ በተለይ እርጋታሽ
ሰላሙን አይለይሽ
እኔ የምለው መፀሀፍ የተጋጀ አለ ወይ በምግብ ዙርያ
እድሜና ጤና ይስጠዋት ማዘርየ
ማዘር አንዲት ሆሉ አባኮት መቅመቆ ማለት ምን ማለት ነው አዝህ ፈልግሁ ማግኝት አልችልኩም አባኮት ngerugn
እነቴ ቀርቦ ሲርልን ይበክሽ
ኬኔቶም ሲርልን
እህት ምነው ጠፋሽ።?