46
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food – የወጥ ቅመም እንዴት እንመጥን
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
18 comments
እናመሰግናለን ማማዪ
Hi mam እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን
Swdshe endntyia
እናመሰግናለን እምዬ
Mamye enkoan dehna metulen swodiwot erejim edmena yestlen egziabher amlak
ስልጆ ምንድንነው
Mamaye please make me a video outdoor how to make a good barbecue please when you go outside on weekends…
Another thing can you make a vlog how do you spend your weekend can you show us where do you pray which church how you spending time or how are you shopping Ethiopian spices more outdoors videos please thank you we love you ?
የኔ ልዩ እዳንች ያለ ምርጥ አማት ይስጠኝ ከጡሩ ባል ጋር ውዶቸ ልቤ የተጎዳነውና ጡሩ ባል ይስጥሽ በሉኝ እኔ አሚን ልበል ያረብ
Enewedesalen mamaya
ማማየ ሽ አመት ኑርልን
አረ ልክ ነሺ እናቴ ሠው እንድ ቤቱ እንጂ እንደ ጎሬቤቱ አይሆን
ፈጣሪ ይባርክሽ እሥከ ልጆችሽ እኔ መቸም ካቺ ተምሬ የሤት በላይ ሆኩኝ ብዙ ነገር አሣውቀሽናል በጣም እናመሠግናል አንድ ሀገር ብነሆን አንድ ቀን እጋብዝሽ ነበር የምሬን ነው ማወቅ ደሥ ይላል የኔ ባል ሌላ ቤት ሂዶ ወሏሂ አይበላም እና ልመዱ ሤቶች ከከከከከከከከከከከከከ
እማየየ ????
እማየ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናታችን
ጥሩ ግንዝዛቤ አግኝቼበታለሁ አመሠግናለሁ እናት
ማምየ እንኮን ደህና መጡ
እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
ማማዬ ስወድሺ እኮ ስልጆ እንዴት ነዉ የሚሰራዉ
የኔ ምርጥ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው እማዪ የኔ ልዩ
Comments are closed.