0
Ethiopian Food Afetateg – የእህል አፈታተግ ቆሎ ለማዘጋጀት እና ለሌላም
Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join
ሱቅ ? https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
16 comments
Wayy mather enkan dehna metash
የኔ እናት ጥያቄ አክብረው ስለ መለሱልኝ በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይጠብቅልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድሎት
እማዬ እርሶ ይለያሉ የርሶን ምግብ እኔ ቢቻ ሳሎን መዳሞቼም በፍቅር ነው ሚወዱት የእውነት ቅንና ጅግና እናት ኖት እማዬ የእርሶን ምግብ በስልኬ የማቀውም የማላቀውም ምግብ ስያስተምሩ ነው በስልኬ ሚጽፈው አገሬ ስሄድ ኮፒ አስደርጋለው እያልኩ መቶ ሰላሳ ምግብ ጽፋለው በተግባር የአስተማሩትን አሁንም የቀሩኝን ከመዳሜ ስራ ጎን ለጎን እጨርሳቸዋለው እርሶን ግን ለማመስግንበት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድሎት እወዶታለው
Thank you very much Mami
Men dinewu qulqal Mami
እናመሠግናል ማማየ ጠቃሚ ነገር ነዉ??
????
ቅንጭብት እሚባልም አለ መጥፎነዉ ለአይን የግመሎች ቀለብነዉ
You need to stop say Ethiopian food it’s not Ethiopian there is no more Ethiopian okay
An bitami ey zfetwekin Adena edmen tiena yhabken fetar ❤❤❤❤❤??
እማይዬ በቃ እርሶን ሳይ እማዬን እንደማየው እኮ ነው ??? ረዥም እድሜ ኑሩልን።
አዳኑዬ እንዴት ነሽ የኔ ውዴ አንቺኮ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እኔ የማቅሽ የዛሬ ሰባት ዓመት ነው እንጀራ መጋግር በኤሮፕ አቅቶኝ እንደዚሁም ስንት ነገር አስተማርሽን ተባረክልን በዚህ ዓመት እኔ ዩቱብ ክፍቻልሁ ቤቴ ግራ በይ ከቻልሽና ፍላጎት ካልሽ አመሰግናለሁ ?መልካም ጊዜ እመኝልሻለሁ like share
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ጥያቄ የተከካ ባቄላ ይበቅላል እንዴ ።
ማሚዬ ምነው ጠፋሽ ደህና ነሽ አይደል
ቆሎ የሴትነት መለኪያ ነው ይባላል በጣም ባለሙያ ሴት ነች የምታዘጋጅ ሲሉ ሰምቻለሁ
እማዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ የኔ እናት በጣም ግልፅ በሆነ በሚገባ መልኩ ነው ያስተማርሽን አመሰግናለሁ?????
ዋስ ምጣድ እንጀራ እየሰባበረብኝ ተቸግሬአለሁ ምን ላድርግ
Comments are closed.