82
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food/Chickpea – How to Make Shimbra Dube Firfir – የሽምብራ ዱቤ ፍርፍር አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
23 comments
Mamiya yate heda new ?
ke Mama temari nitshina yikershal
yihen yemesel injara zimblesh ke shinbra gar tikelkyelsh? minale zimblesh normal firfir bitser
miteft aymeslgnm
ቆይ ግን የማማን ምግብ። እየበላሽ መወፈር ነበረብሽ ማሬ
ማሜ ስትሰራ ደስ ይለኛል እናቴን ስለምመስለኝ
ወወወዊ በጠሚ ጡሩ ነዉ
እሀ3ታችን እናመሰገረናለን ግን ኮሜቶች ለመ3ን የሰውን ነውር ትከታተላለችሁ ምን አለ ዝም ብትሉ ሽኩርት ታጠበ አልታጠበ ምን አገባችሁ ብሉ አልተባላችሁ እው እንጅ
እናመስግናለን
አበጀሺ የናቱልጂ እደነው
ዋውውውው
የባለሞያ ልጅ ባለሞያነው
Is it sherow ?
Wow
Please somebody translate me this.
ሸጋ የቁርስ ምግብ፥ ከፍ ያለ ምሥጋና እቱ። ዓማርኛሽ፥ ወዘናሽ ሁሉ ያገር ሰው፥ ያምርብሻል። በርቺ።
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ሞያ እናትሽ በደንብ አስተምረውሻል አነጋገርሽ አማርኛሽ ልዩ ነው:: ተባረኪ??
Where did your mom go ?
Gives lej nesh balemuya
በጣም ተመችቶኛል ለካ በንደዚህም ይሰራል የምር የማዘር ልጅ ነሸ እጅሸ ይባረክ
ጎበዝ ነሽ የእናትሽ ይዘሻል
ሽንኩርት አልታጠበም የምትሉ ግን ታጥበዋል ካሜራው ነው ተመልሶ ሲመጣ ወድያው ወደ መክተፍ ስለገባች ነው እስክታጥብ ካሜራው ተዘግቶ ቆይቶ ነው
በጣም አመሰግናለው እህት ተባረኪ ;ነጭ ሽንኩርት አስገብቼ ብሰራውስ ፤ጣዕሙ ጥሩ ይሆናል?
ም/ቱም እኔ ነ ሽንኩርት እወዳለው።
ምድረ ወረኛ እናንተ ስትሰሩ እጠቡ እረስታ ይሆናል
በጣም ጥሩ አሪፍ ነው እናመሰግናለን
Saw snbal yasawn nawr makatatal inwadalan iht inamasagnalan latmhrtsh damo iyaqoraTut naw ing muluwn lamasayat 1saatm aybaqam zlazih slamiqoraT naw ira taw gn misgana inlmad ay saw
anchi degmo ye ferenjun megeb aserare asayegn mother ye ethiopiawen
Comments are closed.